ጥር1 ቀን 2017 ዓ.ም
ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች አሳዳጊዎች፤
እንዳሳወቅነው ዛሬ የመምህራን እና የት/ቤቱ ስብሰባ ስላለ የመማር ማስተማሩ እስከ 6:00 ሰአት ነው።ነገ መማር ማስተማሩ ሙሉ ቀን መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ጆርጎ አካዳሚ