#አስገራሚ_እዉነታዎች
በመዝገብ ረጅሙ ጋብቻ ለ90 ዓመታት ከ291 ቀናት ቆይቷል። በ1925 ሚስቱን ካታሪን ያገባዉ ካራም ቻንድ ህይወቱ በማለፉ ለ90 ዓመታት የቆየዉ ትዳር በጥቅምት 2016 እአ አብቅቷል።
ምንም እንኳ በ111 ልደቱን ባከበረ ጥቂት ሳምንታት ቢሞትም ጥንዶቹ 90ኛ አመታቸውን አብረው ለማክበር ችለዋል። እንደ ቤተሰቦቻቸው ገለጻ በጭራሽ ተጨቃጭቀዉ አያዉቁም።