ከእግርኳስ መንደር ⚽️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ገፅ ትኩረቱን በአንድ ወቅት ተደርገው ያለፉ እግርኳሳዊ እና ስፖርታዊ ክስተቶች ላይ ያደረገ ሲሆን በርከት ያሉ ምርጥ ምርጥ ታሪኮችን ፣ ንግግሮችን ፣ ገጠመኞች እና ፎቶዎችን በዚሁ ቻናል ያገኛሉ ።
📥 - @MickyXast & @Surared

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 ተጠባቂው የዝውውር መስኮት በይፋ ተከፍቷል

ዛሬ ጠዋት የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇




🎚🌟🎚 2⃣0⃣2⃣5⃣ 🏍🏍

✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️

🎆🎆 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ 🎆🎆

🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠

@Ke_egerkuas_tarik


በ 2012 ለስዋንሲ ሲቲ የፈረመው ስፓኒሽ ተጨዋች ማነው ?
Опрос
  •   ሚቹ
  •   ፈርናን ጋርሺያ
  •   ጃን ሎፔዝ
  •   ጁራን ዳግሉስ
450 голосов


⚽️ | ይህን ያውቃሉ ?

ስዊድናዊው የኒውካስትል የፊት መስመር አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ እና ኖርዌያዊው የአርሰናል ካፒቴን ማርቲን ኦዴጋርድ በአንድ ወቅት በስፔኑ ክለብ ሪያል ሶሴዳድ አብረው መጫወት ችለው ነበር ። 🤯🔥

ምናልባት ይህንን ጥምረት በድጋሜ በአርሰናል ቤት እንመለከተው ይሆን ? 👇

✍ | @Pedri_gonzalezz

@Ke_egerkuas_tarik


💛 BROWN ORCHID 💛
Gold Edition
😍 Perfume + free deodorant Spray
💛 Packed
💛 80ML
💛 Eau de Parfu
💛 For Him & Her / Unisex (ለወንድና ሴት)
💛 Exquisite Oriental Fragrance
💛 Elegantly Packed
💵 PRICE: 3200Birr
⚡ FREE DELIVERY IN ADDIS
ብዛት ለሚፈልጉ discount አለን

📞 Contact Us: @MickyXast


የሊድሱ ዩናይትዱ ተጫዋች ጃክ ቻርልተን በስልጠና ክፍለ ጊዜ ትምባሆ ሲያጨስ የተነሳ ምስል ! 😁

@Ke_egerkuas_tarik


ከሁለት አመት በፊት በዚህች ቀን :-

የእግርኳሱ ንጉስ ፔሌ ከዚህ አለም በሞት ተለየ ! 💔

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


በ 8 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ለሚላን መጫወት የቻለው የትኛው ተጨዋች ነው ?
Опрос
  •   ካካ
  •   ጋቱሶ
  •   ማልዲኒ
  •   ኔሽታ
762 голосов


❤🤝❤

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


⚽️ | ታገቢኛለሽ ወይ ?

ነገሩ እንዲህ ነው በባለፈው ሳምንት በአውሮፓዊቷ ሀገር ሮማኒያ የአራተኛ ዲቪዚዮን ኦርዲያ እና ዲዮስጂ በተባሉ ሁለት የእግር ኳስ ክለቦች መካከል ጨዋታ እየተካሄደ ነው።

ጨዋታው ልክ ሊጀመር ሲል የ 22 አመቱ ረዳት ዳኛ ማሪዩስ ማቲካ እንስት ረዳት ዳኛ የሆነችውን የ 20 አመቷን ጂዮርጂ ዱማን ከእግሩ በርከክ ብሎ የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቀረበላት። ❤️

ምስጋና ለ ጂዮርጂ በነዛ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች ፊት አላሳፈረችውም " እሺ አገባሀለሁ "  ስትል ምላሿን ሰጠች ፤ ይህንን ያልተጠበቀ ክስትት የሁለት ክለቦች ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች ለጥንዶቹ የወደፊት ህይወት ያማረ እንዲሆን በጭብጨባ አጀቧቸው ።

ጥንዶቹ የመስመር ዳኞች በፍቅር አብረው ሶስት አመታት እንደኖሩ ይነገራል ፤ ጆርጂ ክስተቱን በጭራሽ አልጠበቅኩትም ደንገት ነበር ስትል አስተያየቷን ሰጥታለች።

✍ | @Pedri_gonzalezz

@Ke_egerkuas_tarik


⚽️ | የበአል ሰሞን !

በ 1963 በእንግሊዝ 1ኛው ዲቪዢዮን በቦክሲንግ ደይ በተደረጉ 10 ጨዋታዎች 66 ጎሎች መቆጠር ችለው ነበር ፤ በወቅቱም የለንደኑ ፉልሀም ኢፒስዊች ላይ 10 ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችሎ ነበር ። 🤯🔥

በእንግሊዝ እግር ኳስ ቦክሲንግ ደይ ሲታወስ ይህ አስደናቂ ውጤት እስከ ዛሬ ድረስ በሰዎች ልብ ውስጥ ቀርቷል ።

✍ | @Pedri_gonzalezz

@Ke_egerkuas_tarik


ማስታወቂያ ⚙

ከ 62ሺ በላይ ተከታይ ባለው እና ስለተለያዩ የእግር ኳስ ነክ ዘገባዎች  የሚታወቀው ከእግር ኳስ መንደር አድሚኖችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

መስፈርት ✈️

1. ከዚህ በፊት በሌሎች እግር ኳስ ነክ በሆኑ ቻናሎች ላይ የመስራት ልምድ የነበረው / የነበራት !

2. ስለ እግር ኳስ በቂ እውቀት ያለው / ያላት !

3. ከሌሎች ቻናሎች ኮፒ ወይም የማይገለብጥ / የማትገለብጥ !

ከላይ ያሉትን 3 መስፈርቶች ሟሟላት የሚችል እና አድሚን ሁኖ ከኛ ጋር መስራት ሚፈልግ ብቻ ባስቀመጥነው አድራሻ አናግሩን 👇

@Pedri_gonzalezz ✅️


⚽️ | King Eric !

ኤሪክ ካንቶና 🗣

" አንተ ሚስትህን መቀየሬ ትችላለህ ፤ ሀይማኖትህንም መቀየር ትችላለህ ነገር ግን በፍፁም የምትደግፈውን ክለብ መቼም መቀየር አትችልም።

እስቲ ምትደግፉትን ክለብ በአንድ ቃል ግለፁት ? 👇

✍ | @Pedri_gonzalezz

@Ke_egerkuas_tarik


ሆሴሉ ይናገራል :-

🗣 || "በአጋጣሚ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ማሊያ ተቀያይሬያለሁ። እመነኝ አላጥበውም።" 😂❤

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


⚽️ | ቦንዛ ክላውዲ !

የሮማ ያለፉት 5 ጨዋታዎች ውጤት :-

4-1 win vs ሊቼ
✅ 3-0 win vs ብራጋ
❌ 2-0 loss to ኮሞ
✅ 4-1 win vs ሳምፕዶሪያ
✅ 5-0 win vs ፓርማ

ክላውዲዮ ራኔሪ በ 73 አመታቸው አስደናቂ ስራ እየሰሩ ይገኛል ። 👏❤️

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


⚽️ |ጄሚ ቫርዲ ይናገራል :-

🗣 "እውነት ለማውራት በጂም ውስጥ ብረት መሸከም አልወድም። ነገርግን 3 ሬድ ቡል በመጠጣት ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ እችላለሁ ይህን የቡድን አጋሮቼ በሙሉ ያውቁታል።"

😂😂

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


⚽️ | ይህን ያውቃሉ ?

አትሌቲኮ ማድሪድ ከትናንቱ ጨዋታ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ባርሳን ከሜዳ ውጪ ሲያሸንፍ ባልዴ እና ካሳይዶ 2 አመታቸው ነበር ። ጋቪ አንድ አመቱ ነበር ። 😳😳

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


⚽️ | ይህን ያውቃሉ ?

አብረውም ጭምር በአንድ ትምህርት ቤ4ተምረዋል...በደንብ የሚዋደዱ ጓደኛማቾችም ጭምር ናቸው ።

ኩሉሴቭስክ እና አማድ ❤

✍ | @MickyXast ☑️

@Ke_egerkuas_tarik


"Invincible ለሚሉት ለአርሰናል ደጋፊዎች ይህን ቪዲዮ አድርሱት" አዝናኝ ቪዲዮ 😂

ሁላችሁም ይህን ቪዲዮ ቫይራል አውጡት ቤተሰብ ተባበሩን🙏👇

https://vm.tiktok.com/ZMk64Fkmj/
https://vm.tiktok.com/ZMk64Fkmj/

Показано 20 последних публикаций.