ስሑር መብላት ያለው ጥቅም🌺
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት
አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ)
አትተውት አላህና መላኢካዎች ስሁር
በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ🌺
📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة🦋
ተሳኸሩ🦋🌛
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት
አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ)
አትተውት አላህና መላኢካዎች ስሁር
በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ🌺
📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة🦋
ተሳኸሩ🦋🌛