Репост из: King &queen
*........አንቺን ነው.....*
ያኔ ኖረሽ ቢሆን በዳቪቼ ዘመን
ቀለም ተዘጋጅቶ ሸራውም ሲወጠር
በውበት መለኪያው በስሌቱ ቀመር
ሞናሊዛን ጥሎ አንቺን ይስል ነበር😍❤️
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ያኔ ኖረሽ ቢሆን በዳቪቼ ዘመን
ቀለም ተዘጋጅቶ ሸራውም ሲወጠር
በውበት መለኪያው በስሌቱ ቀመር
ሞናሊዛን ጥሎ አንቺን ይስል ነበር😍❤️
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀