150K VIBE 🔥
በቅርብ አመታት ለሁሉም የቴሌግራም ተጠቃሚዎች Kurulus Osman የተሰኘውን ፊልም በቀላሉ እንዲያገኙት በማሰብ የተመሰረተችው ቻናላችን ከብዙ ዉጣ ዉረድ በሁዋላ ድፍን 150ሺህ ተከታታዮች አፍርታለች ! እጅግ ከልባችን እናመሰግናለን 🤝
ፊልሞቹን ለእናንተ በፍጥነት እንድንለቅ ከጎናችን የነበሩት Tsegu Vip & Yoni Vip እንዲሁም አድሚን ሙራድ እናም አቡሼ ከልቤ አመሰግናለው 🙏🏾
ሃሳብ አስተያየታችሁን ከስር በኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን 👇
@Kurulus_Osman_ET@Kurulus_Osman_ET