ወዳጆቸ የጀሃነምን እሳትን አስበነው እናውቃለን !!
ፊት ለፊታችንኮ እሳት አለ! ወላሂ አደጋ ላይ ነው ያለንው! እድሚያችንም እየሮጠ ነው ሞትም እየመጣ ነው! የጀሃነም እሳት የበረታች ናት በሰውነታችን ሁሉ የምትመላለስ ናት ያውም የሰውነታችን ቆዳ እየተቀያየረ! ያ አላህ አላህ ሆይ ከጀሃነም እሳት ጠብቀን!
ወዳጆቸ ከአላህ በራቅን ቁጥር ሀሳብ፣ ጭንቀትና መከራ ይወረናል! ነገር ግን ወደ አላህ በአንድ ስንዝርም ቢሆን በተመለስን ቁጥር ደስተኛ እንሆናለን! አላህ ደግሞ ያመፀውን ባሪያውን አይረሳውም! ታዲያ እንዴት እሱን የታዘዙትን ይረሳል ጥራት ይገባውና!
እስከመቸ ነው ወንጀል ላይ መዘውተራችን የአላህን ፍቅር አልነፈቀችም ልባችን? እ? አልናፈክም አንናፈቅሽም?
እንመለስ ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም
አላህ ሆይ ስለአንተ መልካም የሆነ አመለካከት አለን! አላህ ሆይ ከኛ መካከል የተጨነቀ ሰው ካለ ጭንቀቱን አስወግድለት!!
ከኛ መካከልም የታመመ ካለ ፈውሰው! ከክልከላዎችህ ለመራቅ የሚታገሉትንም አግዛቸው።
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉን!
➢👇👇👇
@Lewetatoch_mekir