በሀይድ ወቅት ህመም ለሚሰማቹ እህቶች ጠቃሚ ምክሮችን እነሆ ብያለው
1:በዋነኛነት ባለሙያዎች የሚሰጡት ምክር ማግባት እና መዉለድ ነው (መውለድ በሀራም አይደለም😜)
2:እስቲንጃ በምናደርግበት ጊዜ ለብ ያለ ውሀ መጠቀም
3:ለተወሰነ ለመጀመርያው 3 ቀናት ቀዝቃዛ ሻወር አለመውሰድ
4:ለብ ባለ ውሀ ንፁህ የተፈጨ እርድ ጨምሮ መጠጣት(የእርዱ ጣእም ብዙም ደስ ስለማይል ዝንጅብል እና ስኳር መጨመር እንችላለን)። እርድ ለዚህ ብቻ ሳይሆን ለ ፊት ጥራት እና ለ አንጀት ቁስለት እንዲሁም ለጉሮሮ ቁስለት እና ለካንሰር በሽታ ፍቱን መዳኒት ስለሆነ እና ጥቅም ስላለው ብንጠቀም መልካም ነው።
5:ወተት እና ሻይ የመሳሰሉትን ትኩስ ነገሮች መጠጣት(ምንም አይነት ቀዝቃዛ ነገር አለመጠቀም)
6:ሆድ አካባቢ ለብ ያለ ውሀ በ እቃ አድርገን መያዝ ከባለሙያም ከልምድም ያገኘኋቸው መፍትሄዎች ናቸው።
ኮካ እና አምፒሲሊን ብዙ ሴቶች የሚጠቀሙት ነገር ቢሆንም በባለሙያ ፈፅሞ የማይመከር ነገር ነው። ከ ጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን ተረጋግጦአል።እስከ መሀንነትም እንደሚያሰርስ ተረጋግጦዋል። ስለሆነም በዋነኛነት እርድን እንጠቀም
@Loveyuolema