አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች ያለ ደረጃህ ይሰቅሉህና ካልደረስክበትና ከማታውቀው የምጥቀት አለም ውስጥ እንድትኖር ያደርጉሀል። መጠንህን ለማብራራት ስትሞክር የመተናነስን ትርጉም ይሰጡትና ይበልጥ ያከብሩሀል።እንደሚፈልጉት እያኖሩህ ትርጉምህን ያሳጡሀል። ያጠፋህ ለት (መላኢካ አያጠፋምና) ቁልቁል ከሰቀሉህ ቦታ ላይ ይደፉሀል።
ለሰዎች ያለ ለከት ቦታ አንስጥ፤ በስህተታቸውም አንግፋቸው።
🌹❥« @Loveyuolema »❥🌹
ለሰዎች ያለ ለከት ቦታ አንስጥ፤ በስህተታቸውም አንግፋቸው።
🌹❥« @Loveyuolema »❥🌹