#1 "ሀላባ ውስጥ አንድ የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ተቃጥሎ ነበር መቃጠሉ ስህተት ነው መሆን አልነበረበትም። ይሄን ክስተት ድርጊቱ በሆነበት ቅፅበት የዘገበው #EBC አሁን ዝም ያለበት ምክንያት ምንድነው?"
#2 "የኢትዮጵያ እስልምና በፓርላማ አዋጅ እንዲቋቋም እንፈልጋለን፡፡"
#3 "የኢትዮጵያ ግማሽ(50%) የሆነውን ህዝበ ሙስሊም የማይመጥን NGO ፈቃድ አለን፡፡" (ዑዝታዝ አህመዲን ጀበል በLTV)
==================================
1. በአላባ አንድ ሳይሆን ሰባት ቤተክርስቲያን ተቃጥሎ ነበር፡፡ EBC የዘገበው ሄዶ ምልከታ አድርጎ ሳይሆን የሀላባ መንግሥት ኮሚውኒኬሽን እና የክልሉ መንግሥት መግለጫ የሰጡትን ዘግቦ ነው፡፡
2. ኦርቶዶክስ በንጉስ ኃይሌስላሴ ጊዜ በፍትሐብሔር ህግ ተቋቁማለች፡፡ እስልምና በአዋጅ የሚቋቋም ከሆነ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረትም የህግ ሰውነት ከስሞ ከእንደገና መስራጭ አባላትን አቅፎ ፕሮቴስታንቶችን በህግ ፊት ወክሎ በአዋጅ መቋቋም አለበት፡፡
3. በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጄንሲ ያለው መረጃ እንደሚያሳየው እስልምና ግማሽ(50%) ሳይሆን 32.5% ነው፡፡ ክርስቲያኖች(ኦርቶዶክስ+ወንጌላዊያን+ካቶሊክ) 63.5 % ነው፡፡ ሙስሊሞች የሀገሪቱ ክርስቲያኖች ግማሽ እንጂ የሀገሪቱ ግማሽ ብዛት ያለው ህዝብ አይደለም፡፡
©ክርስቲያን ፖስት ፌስቡክ