ሙሥሊሞች ሆይ
ለ 1446ኛው ዓ.ሂ. ላደረሰን ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው! ይህን ዓመት የዕቅዳችን፤ የምኞታችን እና የዓላማችን መሳኪያ ያደርግልን ዘንድ፣ እንዲሁም ወንጀላችን የሚታበስበት የምንታደስበት ንፁህ የምንሆንበት ዓመት ያደርግልን ዘንድ የዐለማቱን ጌታ አላህን እንለምነዋለን።
በዚሁ አጋጣሚ ላስታውሳችሁ የምወደው
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَفْضَلُ الصِّيَامِ بَعْدَ رَمَضَانَ شَهْرُ اللَّهِ الْمُحَرَّمُ . " رواه مسلم 1982
..."ከረመዳን ወር ጾም ብኃላ በላጩ የሙሐረም ወር ጾም ነው"..ሙስሊም"1982”..
ይህ ሐዲስ በሙሐረም ወር ጾም ማብዛት የተወደደ መሆኑን ገላጭ ሲሆን ይህ ወር በውስጡም የዐሹራ ጾም ይገኝበታል። which means..የዓመት ወንጀል የሚራገፍበት። የጾም ወር ከመሆኑ የዘለለ ነገር ስለሌው ካልተገቡ የቢድዓ ተግባራትም ራሳችንን ልናገል ልናርቅ ይገባል።
አዲስ ዓመት..አዲስ ሕይወት ቢኢዝኒላህ..! ይህን ዓመት ከሱስ ለመላቀቅ፣ ከጅህልና ለመላቀቅ ለመራቅ፣ ራሳችንን ለመለወጥ፣ ውስጣችንን ለማደስ፣ በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ራዕይ፣ በአጭር እና በረዥም ጊዜ ዕቅድ፣ ታላቅ ግብን አንግበን በታላቅ ተስፋ እንቀበለው እላለው...።
በተለይ ለኢሥላም እና ለሙስሊሞች ሸክም ከመሆን በቃን ብለን ዕውቀትን ፍለጋ የምንሰማራበት ዐመት ሊሆን ይገባል። ዒልም የነገሮች ሁሉ ቁልፍ ነውና።
አላህ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን! አሚን
አቡ ሹዐይብ✍🏼 Muharram 1, 1446HC