Manchester United Fans


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🔸ክለባችን ዲዝሪ ዱዬን ፒኤስጂ ባደረጋቸው ባለፋት ሁለት የኖንት እና ኒስ ጨዋታ ላይ በክሪስቶቨር ቪቬል አማካኝነት እየተከታተለው ነበር።

©️ [Ekremkonur, StrettyNews]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

6.6k 0 6 43 373

ዋን ማታ 🎙

" ክርስትያኖ ሮናልዶ ፣ ጆርጅ ቤስት ፣ ስኮልስ እና ቤካም የተጫወቱበት ክለብ ተጫዉቻለሁ ማለት በመቻሌ ብቻ በጣም ደስተኛ ነኝ "

" በ ህይወት ካሉ እድለኛ እግርኳስ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነኝ " 🪄🇪🇸


Man united media

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

12k 0 5 131 728

📊 – በ እግር ኳስ ግምቶችን በመስራት እና የተለያዩ ዳሰሳዎችን በማዘጋጀት የሚታወቁት Poly Market Sport በሳንማሜስ ቢልባኦ የሚደረገውን የሀሙሱን የማንችስተር ዩናይትድ እና የ አትሌቲክ ቢልባኦን ጨዋታ የማሸነፍ ቅድመ ግምት ለ አትሌቲክ ቢልባኦ 51% ሲሰጡ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ይህንን ጨዋታ የማሸነፍ እድሉ 25% ብቻ ነው ሲሉ ገምተዋል !

ትስማማላችሁ ? 📩

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

13k 0 2 53 540

🚨 – በአውሮፓ ክለቦች በጥብቅ እየታደነ የሚገኘው የሪቨር ፕሌቱ የ 17 አመት ድንቅ ታዳጊ ፍራንኮ ማስታንቶኖ ምንም እንኳን በበርካታ የአውሮፓ ክለቦች ቢፈለግም በቀጣዩ የውድድር አመትም ነሪቩር ፕሌት ይቆያል ተብሏል !

The Athletic FC  📰

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


ብሩኖ ፈርናንዴስ በ Instagram ገፁ ለሁዋን ማታ መልካም ልደት ተመኝቷል 🥳🙌

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


🔜 | ቀጣይ ጨዋታ | 𝐍𝐄𝐗𝐓 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇

🏆የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር !

⚽️ አትሌቲክ ቢልባዎ 🆚 ማን ዩናይትድ ⚽️

📆 ሐሙስ ሚያዝያ 22

ከምሽቱ 4:00 በኢትዮጵያ አቆጣጠር

⚽️ ኢስታዲዮ ዴን ሳን ማሜ [ስፔን]

ድል ለውዱ ክለባችን ማን ዩናይትድ ! ❤


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

18.3k 0 11 56 319

🚨 ከክለባችን በውሰት ውል ወደ አስቶን ቪላ አቅንቶ የነበረው ማርከስ ራሽፎርድ በሀምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ከሜዳ ይርቃል ።

🎖 ዴቪድ ኦሬንስታይን

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


አማድ እና ዴ ሊት በዚህ ሳምንት ወደ ቡድኑ እንደሚቀላቀሉ ተስፋ ተጥሎባቸዋል ፣እሁድ ከብሬንትፎርድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ለሁለቱ የጨዋታ ጊዜን የሚሰጥበት እድል ሰፊ ነው ተብሎ ይጠበቃል።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


🗣 ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡-

"ይህ ለሁሉም ሰው አስቸጋሪ ወቅት ነበር. ከራስመስ ጀርባ መደበቅ አንችልም እኛ እንደፈለግነው ብዙ ግቦችን አላስቆጠረም ቡድኑ የምንፈልገውን ያህል ጎሎችን እያስቆጠረ አይደለም ሁሉንም ነገር በራስሙስ ላይ ማድረግ አንችልም ግቦችን አላስቆጠረም ግን የበለጠ ማስቆጠር አለበት እሱ የቡድኑ ዘጠኝ ቁጥር ነው ጆሽ የበለጠ ማስቆጠር አለበት እኔም ተጨማሪ ማስቆጠር አለብኝ ጋርና ሜሰንም"ሲል ቁጣውን ገልጿል።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

16.8k 0 5 277 493

ይህ የምታዩት ፎቶ በእውነቱ ብዙ ትርጉም አለው በማያመሰግኑሀ ሰዎች መከበብ ወደ የምትመሰገንበት ቦታ ወደ መሄድ እና ተሳክቶልህ ስትመለስ እያንዳንዱ ጎረቤትህ ከቤቱ ወቶ ሳይወድ በግድ እንዲያጨበጭብልህ አድርግ ነው ነገሩስ።

April 28 2013 ከታሪክ ማህደር የአርሰናል ደጋፊዎች ብዙ ታሪክ የሰራላቸውን የቫንፐርሲን መለያ ካቃጠሉ ማግስት የተፈጠረ ሁነት።

ቫን ዘ ማን በራሪው ሱፐር ማን ✈️

መሰለ መንግሥቱ በአንድ ወቅት ያወጣለት ስም 🥶

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

16.8k 0 26 24 317

Репост из: Hulusport
🎉 የከሰዓት የሁሉስፖርት አቪዬተር ጨዋታ በእኛ ነው ! 🎉

ከ 8፡00 እስከ 10፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል!🎉


ከጣልያን የሚወጡ ዘገባዎች ዩናይትድ ቪክቶር ኦሲሚሄንን ለማስፈረን እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ያመላክታሉ።

ቱቶ ጁቬ በዘገባው ዩናይትድ ከኦሲሚሄን ጋር መልካም ውይይት ያደረገ ሲሆን በአመት 13€ ሚሊዮን ይሮ ሊከፍለ ተስማምቷል ሲል ዘግቧል።

ዩናይትድ የውል ማፍረሻውን ለመክፈል ዝግጁ ቢሆንም አሮጊቷ የቪክቶር ፈላጊ ስለሆነች ድርድሩን እንደሚያከብደው ቱቶ ጁቬ ገልጿል።

ዩናይትድ የኩንሃን ዝውውር እያገባደደ ቢገኝም የአጥቂ ክፍሉ መሞላት እንዳለበት ይጠበቃል። የኦሲሚሄን ዝውውር በርሆይሉንድና ጋርናቾ መደፈን ያልቻለውን የፊት መስመር በጥራት የሚሞላ ቢሆንም ዝውውሩ ግን ቀላል አይሆንለትም ሲል ሜን በጠዋት  ዘገባው አሳውቋል

© ፣MEN


JUANITO 🥰

ከሰር አሌክስ ስንብት በኋላ Top 3 ተጫዋች ጥቀስ ብንባል ለአብዛኞቻችን ቦታ የማያጣ ተጫዋች ማታ ነበር።

ለእናንተስ?

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


▫️ማቲያስ ዲሊት ከአትሌቲኮ ቢልባኦ ጋር ለሚደረገው የሐሙሱ የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ የመመለስ እድሉ ከፍተኛ ነው።

©️ [ MEN ]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


🔴 ልክ በዛሬዋ ቀን ከ 12 አመት በፊት የማይረሳው [ Guard of Honour ] የተደረገበት ቀን ነበር !

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


♦️ማንችስተር ዩናይትድ የማቲያስ ኩንሀን ስምምነት ለመጨረስ እየሰሩ ይገኛሉ።

🔸አብዛኛው ነገር ተጠናቋል፤ የመጨረሻ የውል ስምምነቶችና ዝርዝሮችም የአሞሪምን ቡድን ለመቀላቀል በእጅጉ የጓጓው ኩንሃ  ጋር እየተደረጉ ነው።

©️ [Fabrizio Romano]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


HAPPY BIRTHDAY EL MAGO 🪄

የቀድሞ ተጫዋቻችን ዋን ማታ በ ዛሬዉ እለት 37ተኛ አመቱን ይዟል !

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


🔸ማንችስተር ዩናይትድ ቪክተር ኦሲምሄንን ለማስፈረም የውል ማፍረሻውን 64 ሚሊየን ፓውንድ ለናፖሊ ለመክፈል ከስምምነት ደርሷል።

©️ [Tutto Sport ]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns

15.7k 0 13 20 690

ማንችስተር ዩናይትዶች በ 1991 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወይም ደግሞ በግዜው መጠርያ የአውሮፓ ካፕ ያሸነፉበትን ማልያ በድግሚ ለቀውታል 📸⚪️😮‍💨

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


Репост из: Hulusport
🤑 የሁሉስፖርት ልዩ ተመላሽ 🤑

እስከ 100,000 ብር ድረስ ተመላሸ ባለው ሁሉስፖርት አሁኑኑ በመሄድ👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

አንድ ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ5 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው

ሁለት ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ10 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው


የሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et

Показано 20 последних публикаций.