🍀የነስር መድኃኒት🍀
በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡
👉🏾ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡
1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር ዓይነት ምክንያት ነው፡፡ ከፍተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይንም ማቆም ይቻላል፡፡
2) ከኋለኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Posterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይንት በአብዛኘው በዕድሜ በገፉ ሰዎች ላይ የሚከሰት የአፍንጫ መድማት ነው::
👉🏾የነስር መፍትሔ
የእንቁላል ቅርፊት በደንብ አድርገው በንፅህና በማሳረር ፈጭተው ነፍተው በማዘጋጀት!
ነስር በነሰሮት ሰዓት የተዘጋጀውን እንቁላሉ ቅርፊት በአፍንጫ ማሽተት እና መሳብ ነው::
ይህ ድርጊት በነስር ወቅት ብቻ ቢጠቀሙ ጨርሶ ይድናል::
✔️መንግስቱ ነኝ ::
ለበለጠ መረጃ 0976121295 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::
🙏🏾❤️❤️ለበለጠ መረጃ በዚህ ይጣፉልን
@menegste