🌿 ዕፀ-ሕይወት🌿
ወይንም ጅልዋት ይሏታል ::
አንድ ወዳጄ ነው የላከልኝ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
በብዛት የምትገኝበት አከባቢ ወደ ባህርዳር ዙርያ ሐሙሲት ሚካኤል ቤተክርስትያን ጀርባ ከዓመታት በፊት አግኝተናት ነበር።
👉በጣም ለየት የሚያደርጋት ነገር ደቃቅ ሐረግ መሳይ ስትሆን የሥሯ ድንች እጅግ በጣም ግዙፍ ከዓመት ዓመት የማይደርቅ ለዘመናት የማይጠወልግ ዕፅ ነው::
በጣም ካደገ በአንድ ሰው ሸክሙ እስከ አለመነሳት የሚደርስ ንፁህ በጣም ነጭ ዕፅ ነው::
🌿ተግባሩም ለተሐድሶ ፣ለዕድሜ፣ለመቅሰፍት መከላከያ፣ለመፍትሔ ሃብት እና ለመንስኤ እስኪት ሱጠቀሙበት ይስተዋላል።
👉👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
መልእክት ለማስቀመጥ
@menegste
☎️ 0976141295 ይደውሉ።