16 Feb, 17:02
የህይወቴን መልህቅ ሰሪው ተረከብከኝ ከመንገዳገዴ ከእንቅፋት ያከምከኝ መንገዴን አልመርጥ ከእንግዲህ በኃላ በወደድኸው ምራኝ ህይወቴን በሞላ!