🕌 #ከጁምዓ_ቀን_ሱናዎች_ጥቂቶቹ 🕌
☑️ በጠዋት መነሳት
☑️ ገላን መታጠብ
☑️ ጥሩ ልብስ መልበስ
☑️ ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
☑️ ሲዋክ መጠቀም
☑️ በጠዋት ወደ መስጂድ መሄድ
☑️ በነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ
☑️ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
☑️ ኹጥባ ሲቀራ አለማውራት
☑️ ኹጥባ በስትክክል ማዳመጥ (መከታተል)
🌹🌹#ሰሉ_አለነቢ🌹🌹
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
🕌 #መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን 🕌
☑️ በጠዋት መነሳት
☑️ ገላን መታጠብ
☑️ ጥሩ ልብስ መልበስ
☑️ ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
☑️ ሲዋክ መጠቀም
☑️ በጠዋት ወደ መስጂድ መሄድ
☑️ በነብዩ ሙሀመድ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ
☑️ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
☑️ ኹጥባ ሲቀራ አለማውራት
☑️ ኹጥባ በስትክክል ማዳመጥ (መከታተል)
🌹🌹#ሰሉ_አለነቢ🌹🌹
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
🕌 #መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን 🕌