🌙 #ጾምን_የሚያበላሹ_ነገሮ 🌙
1 ሆን ብሎ መብላትና ሆን ብሎ መጠጣት።
🌙 ረስቶ ተሳስቶ የበላ የጠጣ ሰው ጾሙ አይበላሽም
2 ምግብና መጠጥ የሚተኩ ነገሮች መጠቀም።
የምግብ መዳኒቶች የምግብ 💉መርፌ መወጋት ጾም ያበላሻል።
🩸ደም መቀበል ጾምን ያበላሻል።
🌙 ደም መስጠት ግን ጾም አያበላሽም።
3 የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም።
ጾመኛ ሆኖ የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም ፆም ያበላሻል ከባድ ቅጣትም አለው ይህን የፈፀመ ሰው፦
①☞ሙእሚን የሆነ/ችን ባሪያ ነፃ ማውጣት አለበት። ይህን ካልቻለ
②☞ከቀዷኡ ቀን ውጭ ሁለት ተከታታይ ወራት ያለማቋረጥ መፆም አለበት ። ይህን ካልቻለ
③☞ ስልሳ(60) ሚስኪኖችን ማብላት አለበት።
4 የዘር ፈሳሽን(መንይ) ሆን ብሎ ማፍሰስ።
በጅ በመነካካት፣ ከሚስት ጋር በመተሻሸት᎐᎐᎐የዘር ፈሳሽ ከፈሰሰ ጾም ይበላሻል።
🌙 ጾመኛ ሆኖ በቀኑ ክፍለ ጊዜ በድካም ተኝቶ በእንቅልፍ ልብ የሚከሰት የዘር መፍሰስ(ኢህቲላም መሆን) ጾም አያበላሽም።
5 ሆን ብሎ ማስታወክ።
ሆን ብሎ እጅን ወደ ጉሮሮ ከቶ᎐᎐᎐ ማስታወክ ጾም ያበላሻል።
🌙 ሳይታሰብ ከቁጥጥር ውጪ መቶ በራሱ ከወጣ(ካስታወከ) ጾም አይበላሽም።
6 የወር አበባና የወሊድ ደም መፍሰስ ጾም ያበላሻል።
🌙 ከተለመደው የወር አበባ ቀን ውጪ በበሽታ ምክንያት የሚፈስ ደም(ኢስቲሃዳ) ጾም አያበላሽም።
🔺ጥንቃቄ
🔴ከኢስላም መውጣት ጾም ያበላሻል።
🔴አላህን አስቦ ሳይሆን ለይሉኝታ ብሎ መጾም ጾምን ያበላሻል።
🔴ጾምን ለማቋረጥ በቁርጥ መወሰን ባይበላም ባይጠጣም ጾም ያበላሻል።
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
⭐️ከሰውነት ደም ማውጣትን መተው የተመረጠ ነው።
⭐️ለዋግምት ውዝግብ ያለበት ጉዳይ ነው መራቁ ተመራጭ ነው።
🌟 ደም መለገስ በሌሊት ቢሆን ይመረጣል።
ጾመኛ ሆኖ መለገስ ድካምና ጉዳት ሊያስከትል ስለሚችል
⭐️ ለህክምና ምርመራ ናሙና የሚወሰድ ደም
ነስር(የአፍንጫ መድማት)
ከቀላል ቁስል የሚፈስ ደም
ጥርስ በመነቀል የሚፈሱ ደሞች ጾም አያበላሹም።
https://t.me/MuslimNegnEneSul