Репост из: ከ ደጋጎቹ ዓለም
በርግጥም ሲያወሩት የነበረውን እንጽፋለን
{سنكتبوا ما قالوا }
በቀልድም ይሁን በቁምነገር
በደስታም ይሁን በብስጭት
በማስታወስም ይሁን በመዘናጋት
በሚድያም ይሁን በወረቀት
በምላስም ይሁን በእስክርቢቶ
የሰራነውም ይሁን ያወራነው
ጥሩውም ይሁን መጥፎው
በማይሰረቅ፣ በማይደበዝዝ፣በማይጠፋ የስራ መዝገብ ላይ ይመዘገብብናል።
ሂሳብም እናወራርድበታለን።
{سنكتبوا ما قالوا }
በቀልድም ይሁን በቁምነገር
በደስታም ይሁን በብስጭት
በማስታወስም ይሁን በመዘናጋት
በሚድያም ይሁን በወረቀት
በምላስም ይሁን በእስክርቢቶ
የሰራነውም ይሁን ያወራነው
ጥሩውም ይሁን መጥፎው
በማይሰረቅ፣ በማይደበዝዝ፣በማይጠፋ የስራ መዝገብ ላይ ይመዘገብብናል።
ሂሳብም እናወራርድበታለን።