Репост из: Nosso Crypto Tips
🙌 ሰላም የቴሌግራም ቻናል ወዳጆቼ የኮምፒውተር ሳይንስ ፣ የአይቲ ፣ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ተማሪ እንዲሁም በዚህ ተወዳጅ ሙያ ላይ እየሰራችሁ የሚትገኙ ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል ላይ ባለፉት 3 ዓመታት በሶፍትዌር የተማርኩትን ፣ ያጋጠሙኝ ፈተናዎችን ፣ እድሎች ፣ ፕሮግራምንግ ነክ ፅሁፎችንና አጠቃላይ ለናንተ ይጠቅማል ያልኩትን ለማጋራት እሞክራለሁ። አሁን ላይ ካሰብኩት አንፃር ስኬታማ ደረጃ ላይ ነኝ ብዬ ባላስብም እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ መንገዱ ላይ ገብቻለሁ ብዬ ስለማስብና ለጀማሪዎች የሚሆን ልምድ አግኝቻለሁ ብዬ ስለማስብ ነው።
⚡️ዋናው ነገር የትብብርና የመደጋገፍ መንፈስን ማሳደግ ነው። የቴሌግራም ቻናሌ ተከታይ ማደግን የፈለግኩት ዋና አላማው ብዙ ሰዎች ቢማሩበት ብዬ በማሰብ ብቻ ነው። ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ለሌሎች አጋሩት።
@Hossiy_DevDiary
⚡️ዋናው ነገር የትብብርና የመደጋገፍ መንፈስን ማሳደግ ነው። የቴሌግራም ቻናሌ ተከታይ ማደግን የፈለግኩት ዋና አላማው ብዙ ሰዎች ቢማሩበት ብዬ በማሰብ ብቻ ነው። ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ለሌሎች አጋሩት።
@Hossiy_DevDiary