ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


🇬🇧 4ተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ

              ⌚️ እረፍት

✅ ፕለይማውዝ 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

SHARE |  @Premier_League_Sport


🇬🇧 4ተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ

              ⌚️ 42'

✅ ፕለይማውዝ 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

SHARE |  @Premier_League_Sport


ኪኒ ዳግሊሽ በስቴድየሙ ተገኝተዋል!

SHARE |  @Premier_League_Sport


ሊቨርፑል የመጀመሪያ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አድርገዋል!

SHARE |  @Premier_League_Sport


ሲሚካስ ግልፅ ፔናሊቲ የሚያሰጥ ጥፋት ሰርቶ ነበር ዳኛው ግን በዝምታ አልፈውታል!

SHARE |  @Premier_League_Sport


የኳስ ቁጥጥር

ፕሌይሞዝ 26%
ሊቨርፑል 74%

SHARE |  @Premier_League_Sport


እጅጉን የተቀዛቀዘ እና ኳስ ረዥም ጊዜዋን መሀል ሜዳ ላይ እያሳለፈችበት ያለ ጨዋታን እየተመለከትን ነው

SHARE |  @Premier_League_Sport


30'||የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል 30 ደቂቃዎችን በተጓዘው ጨዋታ የተሻለ የኳስ ቁጥጥር ብልጫን መያዝ ችሏል!

SHARE |  @Premier_League_Sport


የፕሌይሞዝ ደጋፊዎች 🔥🔥

SHARE |  @Premier_League_Sport


🇬🇧 4ተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ

              ⌚️ 25'

✅ ፕለይማውዝ 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

SHARE |  @Premier_League_Sport


የጎል ሙከራ

ፕሌይሞዝ 2
ሊቨርፑል 1

ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ

ፕሌይሞዝ 0
ሊቨርፑል 0

SHARE |  @Premier_League_Sport


20'|| ሊቨርፑል ቀዝቀዝ ብሎ ጀምሯል!

SHARE |  @Premier_League_Sport


18'|የኳስ ቁጥጥር

ፕሌይሞዝ 29%
ሊቨርፑል 71%

SHARE |  @Premier_League_Sport


🇬🇧 4ተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ

              ⌚️ 16'

✅ ፕለይማውዝ 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

SHARE |  @Premier_League_Sport


አሁን የሊቨርፑል የአምበልነት ባጁ ዲያጎ ጆታ ጋር ይገኛል!

SHARE |  @Premier_League_Sport


በማባያ ተቀይሮ ወጣ!

SHARE |  @Premier_League_Sport


ጎሜዝ ጉዳት አስተናገደ!

SHARE |  @Premier_League_Sport


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 4ተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ

              ⌚️ 10'

✅ ፕለይማውዝ 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

SHARE |  @Premier_League_Sport


የኳስ ቁጥጥር

ፕሌይሞዝ -31%
ሊቨርፑል 69%

SHARE |  @Premier_League_Sport


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 4ተኛ ዙር የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ጨዋታ

              ⌚️ 5'

✅ ፕለይማውዝ 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

SHARE |  @Premier_League_Sport

Показано 20 последних публикаций.