ቀሰም Academy


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций






📚 PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY COURSE - የመጀመሪያ ዙር የተማሪዎች ምዝገባ ካለቀ በኋላ ከሰኞ የምንቀጥል ሲሆን ፣ መመዝገብ የምትፈልጉ አስቀድማችሁ እንድመዘገቡ እያሳሰብን ትምህረቱ ድጋሜ ከጀመረ በኋላ መዝግቡኝ የሚል ጥያቄ እንደማንቀበል ለማሳሰብ እኖዳለን!

🗞መመዝገቢያ ክፍያ የለውም ፣ አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን


📇 ልክ ትምህቱ ካለቀ በኋላ ተማሪዎች ፣ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን እንዲያስገቡ ሶስት ቀን ይሰጣቸው እና ፣ ባገኙት ውጤት መሰረት Certificate ይበረከትላቸዋል!

@Qesem_Certificate_Issues


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📢 Volunteers Needed – ቀሰም Academy

As you know, we have launched our Philosophical Psychology course, and due to high demand, we are seeking dedicated volunteers for the following roles:

1 Registration Assistant (Priority)
1 Video Editor
1 Content Creator
1 Program Coordinator Assistant
Requirements:
Must commit at least 3 hours per day

Passionate and willing to contribute to our growing program
Volunteers will receive a certificate of service

If you're interested, send us an application letter explaining why you want to join. You may attach a recommendation letter or proof of previous experience.

📌 Deadline: Tomorrow Night!
Apply now and be part of this exciting journey! 🚀

📮Contact us : @Qesem_Certificate_Issues as soon as possible.


📚በጥያቄዎቻችሁ መሰረት ለፈተና የምትዘጋጁበት Proven Psychology Technique TikTok ላይ ማዘጋጀት ጀመሪያለሁ።

📮 በተከታታይ ብዙ የፈተና እንዲሁም የጥናት ታክቲኮችን ስለምለቅ አካውንቱን FOLLOW ማረግ አትርሱ!

📚 ለዛሬ ከየትኛው የመፅሃፍ Part ብታጠኑ ውጤታማ እንደምትሆኑ ሹክ የሚላችሁ Video አዘጋቻለው!

📮CLICK HERE TO CHECK IT OUT


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📚PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY 

📮LECTURE 01: FOUNDATION OF PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY

📚የመጀመሪያ ክላስ ዛሬ ጀመረ | Introduction to The class

🗞ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን

📮 ለጓደኞቻችሁ ሁሉ እንዳያመልጣቸው Share አርጉላቸው!

JOIN : @QesemAcademy


📚ትምህርቱ በምን መልኩ ይሁን? Video ይሻላችኋል ወይስ Voice Message ?


📚የቀሰም Academy የመጀመሪያው University Level Course 

📨 PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY - ስነ ልቦናዊ ፍልስፍና

📮ስለ አስተማሪው ፥ቻLu ሁለት የድግሪ ፕሮግራሞችን ያጠና ሲሆን በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍልም Assistant Lecturer በመሆን አገልግሏል!

🗓ትምህርቱ በዚሁ በትልቁ የቀሰም Academy ቻናል (@qesemAcademy) የሚሰጥ ይሆናል!


📚 መቶ በመቶ በ ቴሌግራም ቻናላችን የሚሰጠው ይህ ትምህት አጠቃላይ ለማጠናቀቅ 7 ሰዓት የማፈጅ ሲሆን ፣ በተከታታይ ለ ሰባት ቀናት ፣ በየቀኑ ለ አንድ ሰዓት ያክል እየተሰጠ ይቆያል!

📮 ይህን አይነት ኮርስ ለመጀመሪያ ጊዜ እየሰጠን ስለሆነ ፣ ተማሪዎቻችን በነፃ ተምረው መመረቅ የሚችሉበትን እድል አመቻችተናል!

📇 ልክ ትምህቱ ካለቀ በኋላ ተማሪዎች ፣ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን እንዲያስገቡ ሶስት ቀን ይሰጣቸው እና ፣ ባገኙት ውጤት መሰረት Certificate ይበረከትላቸዋል!

🗞 አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!

📮Contact Us : @Qesem_Certificate_Issues


📚ስለ ኮርሱ ያላችሁን ጥያቄ Comment Section ላይ አስቀምጡልን!


Course Outline For Philosophical Psychology.pdf
3.4Мб
📑Philosophical Psychology Course ሊጅመር ነው ፣ ለመማር እንዲሁም Certificate ለመሸለም ዝግጁ ናችሁ ወይ?

🗓Course Outline ለቀናል ፣ እያነብባችሁ እና እየተዘጋጃችሁ ጠብቁን!


Explore profound questions about consciousness, selfhood, and the meaning of life through this captivating 7-day journey into Philosophical Psychology!

📝 Register Now for Free: Don’t miss your chance to gain deep insights and receive a certificate of completion! Register via our Telegram username: @Qesem_Certificate_Issues.



8.4k 0 175 6 30

biology g12 u4 part 1.pdf
1.2Мб
💠 Biology Grade 12 New Curriculum

✔️ From Unit 4(Shortnote)

📝 For Entrance preparation 😊

©️ቀሰም

@Qesemacademy ✈️

12.2k 0 161 10 30

📚 Introvert እና Extrovert ሰዎች አንድ ላይ ሲሆኑ የሚፈጠረው ይሄ ነው :

https://vm.tiktok.com/ZMkCY2KhA/


📚የቀሰም Academy የመጀመሪያው University Level Course  PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY - ስነ ልቦናዊ ፍልስፍና -አጠናቃችሁ ስትጨርሱ የሚበረከትላችሁ Certificate ይሄን ይመስላል!

📮ስለ አስተማሪው ፥ቻLu ሁለት የድግሪ ፕሮግራሞችን ያጠና ሲሆን በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ቤትም Assistant Lecturer በመሆን አገልግሏል!

🗓ትምህርቱ በትልቁ የቀሰም Academy ቻናል የሚሰጥ ሲሆን በትምህርቱ ላይ የ እውቅና እና የ CIRTIFICATE ሽልማት ማግኘት የምትፈልጉ ተማሪዎች አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!

📮Contact Us : @Qesem_Certificate_Issues


📚Law of attraction ይሰራል ወይ? እውነታው በ እርግጠኝነት አያስደስታችሁም!

https://vm.tiktok.com/ZMkQBHQys/


📚የቀሰም Academy የመጀመሪያው University Level Course

📜PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY - ስነ ልቦናዊ ፍልስፍና

📇 ያለ ምንም ከፍያ በነፃ አስተምረን - የቀሰም Academy ስም ያለበት CERTIFICATE እንሸልማለን።

1,000 LIKES 👍 & COMMENT በኋላ እንጀምራለን!

ዝግጁ ናችሁ ወይ????

13.8k 0 11 40 317
Показано 16 последних публикаций.