#ረመዳን ነክ ጉዳዩች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اتَّقوا اللهَ ربَّكم، وصلُّوا خمسَكم، وصوموا شهرَكم، وأدُّوا زكاةَ أموالِكم، وأطِيعوا ذا أمرِكم، تدخُلوا جنَّةَ ربِّكم﴾
“ጌታችሁን አላህን ፍሩ፣ አምስት ወቅት ሰላታችሁን ስገዱ፣ ረመዳናችሁን ፁሙ፣ የገንዘብ ዘካችሁን ስጡ፣ መሪዎቻችሁን ታዘዙ፣ የጌታችሁን ጀነት በሰላም ትገባላችሁ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 867