🏕…………………⛱ …………………🏕
ህይወትም ለእናትህ ባረከው
ትስቅልሀለች መንገድዋም ይገራል
ጀነትም ይጠብቅሀል!
ለሰዎች ብዙ ነገር አርገህ በሚሰጡህ
ምላሽ ትፀፀት ይሆናል!
ለእናትህ ያረከው አንድ ነገር
ሁሌ ሲያስደስትህ ይኖራል!!
🎁………………¶¶……………………🎁
ህይወትም ለእናትህ ባረከው
ትስቅልሀለች መንገድዋም ይገራል
ጀነትም ይጠብቅሀል!
ለሰዎች ብዙ ነገር አርገህ በሚሰጡህ
ምላሽ ትፀፀት ይሆናል!
ለእናትህ ያረከው አንድ ነገር
ሁሌ ሲያስደስትህ ይኖራል!!
🎁………………¶¶……………………🎁