አሰላሙ አለይኩም ያጀመአ
በሚዲያ ስም በዲን ስም እያገለገልን
ነው በሚል
ታውቀናል ሰሚ አግኝተናል በሚል
የወንድሞች ሚዲያ ላይ ያላቸውን ጥላቻ የሚነዙ
የግል ጥቅማቸውን ስላልተሞላ
ስለ ቢላል ሚዲያ ያለ የለለ የሚያወሩ
በሴቶች እህቶች ላይ ባለ ትዳር የልጅ አባት
ሁነው የሚስት መስፈርቴ እኔ እምፈልገው በማለት እየተቅለሰለሱ የሴቶች ልብ እየጠቡ
የቢዝነሳቸው ማሞቂያ በማረግ የግል ጥቅማቸውን ለለመሙላት የሚዳክሩ
ባለን መረጃ መሰረት በቅድሚያ እነሱን መክረን
አስመክረን እማይስተካከሉ ከሆነ
መረጃዎቹን ለኡማው በማቅረብ
ካሉበት የሁለት ገፅታ ፊት
እንድንጠነቀቅ አቀርበዋለሁ ኢን ሻ አላህ።
ማንም ይሁን ምንም ።
በሚዲያ ስም በዲን ስም እያገለገልን
ነው በሚል
ታውቀናል ሰሚ አግኝተናል በሚል
የወንድሞች ሚዲያ ላይ ያላቸውን ጥላቻ የሚነዙ
የግል ጥቅማቸውን ስላልተሞላ
ስለ ቢላል ሚዲያ ያለ የለለ የሚያወሩ
በሴቶች እህቶች ላይ ባለ ትዳር የልጅ አባት
ሁነው የሚስት መስፈርቴ እኔ እምፈልገው በማለት እየተቅለሰለሱ የሴቶች ልብ እየጠቡ
የቢዝነሳቸው ማሞቂያ በማረግ የግል ጥቅማቸውን ለለመሙላት የሚዳክሩ
ባለን መረጃ መሰረት በቅድሚያ እነሱን መክረን
አስመክረን እማይስተካከሉ ከሆነ
መረጃዎቹን ለኡማው በማቅረብ
ካሉበት የሁለት ገፅታ ፊት
እንድንጠነቀቅ አቀርበዋለሁ ኢን ሻ አላህ።
ማንም ይሁን ምንም ።