በዚህ ሳምንት ደሞ ምክንያታዊ ሙግት በRvc...
በእውኑ በጥቁር ህዝቦች እና በነጮች መሀል የአእምሮ ሚዛን (IQ) ልዩነት አለን?
ተሟጋቾች በሁለት ብድን ይከፈላሉ
ቡድን አንድ፤ አዎ በእኛ እና በነጮች መሀል የአእምሮ ሚዛን(IQ) ልዩነት አለ።
👉ከአእምሮ ሚዛን(IQ) ውጭ ጥቁሮች የሚፈልገው ደረጃ ላይ እንዳይገኙ የሚከተሉት ነገሮች ተጽኖ አላስከተሉም ወይ!!?
• የምጣኔ ሀብት
• የተፈጥሮ ሀብት
• የተፈጥሮአዊ ክስተቶች
• የሃይማኖት
• የመሬት አቀማመጥ
• 🤏 ሌሎች ምልከታዎችን ጨምረው መምጣት ይችላሉ
ቡድን ሁለት
አይ፡ የአእምሮ ሚዛን (IQ) ልዩነት የለም፤
👉 አእምሮ ሚዛን (IQ) እኩል ከሆነ የሚከተሉትን እንዴት ትመክታላችሁ፡-
° ከጊዜ አጠቃቀም ጥበብ አንፃር
° ከጠንካራ የስራ ባህል አንፃር
° ከስሜታዊ ብልህነት(Emotional intelligence ) አንፃር (ምቀኝነት፣ ምክንያታዊ አለመሆን፣ (በገድ ፣ በድግምትና በመሰል ኢምክንያታዊ ነገሮች ማመንና...ወዘተ )
° የግል ህይወትን ከመምራት አንፃር(የሰው ነውር ማሳደድ፣ ሀሜት፣ ይሉኝታ፣ ኢምክንያታዊ የሆኑ ባህሎች፣ ...ወዘተ)
° ከጽናት፣ አትኩሮት እና የፈጠራ ችሎታ አንፃር
° ከምዕራባዊያን ቅኝ ገዥነት አንፃር፣ ከፈጠራ ችሎታ አንፃር፣ የዘመኑ አራማጅ ስሆኑ፤ ሀበሾች ደግሞ(ተገዢ፣ ተጠቃሚ፣ ተከታይ፣ ሰራተኛ አለፍ ስልም ደግሞ ባሪያ ሆኖ ከመገኘታቸው አንፃር
° 👈 ሌሎች ሀሳቦችን ጨምረው መምጣት ይችላሉ
👉👉👉👉ተማሪዎች፣ ቡድን መርጠው እና ከግለ ክርክር(personal attack)የነፃ የሙግት ሃሳብ ይዞ መግኘት የውይይቱ ቅድመ ሁኔታ ነው!!!
🕰 ምሽት 1:00
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
👇የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub