🎬የፊልም ጊዜ ደረሰ🍿🎉
ስለምርጫችሁ እናመሰግናለን made In China ፊልም አሸናፊ ሆኗል።
የጋዜጠኝነት እና ስነ ተግባቦት ተማሪዎች ማህበር (ጀሲሳ) በነገው ዕለት(ቅዳሜ 15/06/17) በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ሙት ኮርት (Moot court B 122) ከምሽቱ 1:30 ታላቅ የፊልም ምሽት እና የፎቶ መነሳት መርሃግብር አዘጋጅቷል።
ኑ የተለያዩ ጨዋታዎች እየተጫወትን ፣ ፎቶ እየተነሳን እና ፊልም እያየን እንስቃለን፣ እንስቃለን፣ እንስቃለን።
በነገውን እለት ሰብሰብ ብለን በጋራ የቤተሰብ ምሽት እናሳልፍ ዘንድ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
JC SA!
https://t.me/HU_JCSA_Group