👋ሰላም ውድ የRVC በጎ አድራጎት ክፍል አባላት
ባለፈው ሴሚስተር እንደሚታወቀው በስበሰባችን ላይ እየተወያየን በጎ ስራዎችን ስንሰራ ቆይተናል። አሁንም የRVC በጎ አድራጎት ክፍል ደግ ልባችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ እንጠይቃቹሀለን።
ነገ (ሐሙስ) የካቲት 27 RVC ቤት 12:00 ሰዓት ላይ እንገናኝ። ውይይቱ ላይ፦
👉 የቀደመ ስራችንን እንገመግማለን
👉 ለቀጣይ ሴሚስተር እቅዶችን እናወጣለን
👉 ባለፈው ስንወያይ እንደነበረው በጎ አድራጎት የሚኖሩት ክፍላትን ወስነን ለቦታው የሚሆኑ አባላትን እንመርጣለን
👉 አዲስ አባላትም ይመዘገባሉ
ለቀጣይ ሴሚስተር የሚሆኑ ብዙ ውሳኔዎችን የምንወስን ሰለሚሆን ሁላችሁም ከበጎ አድራጎት ክፍል ጋር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።
RVC የበጎ አድራጎት ክፍል የሴሚስተሩ የመጀመሪያ ስብሰባ
🕰 12:00 ሰዓት
📍በRvc ቤተ መፅሐፍት
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
https://t.me/rvc_charity_team