አብሬት ለምትጓዙ፣ ብሎም አብሬትን ለምታመልኩ?
የአብሬት ሸህ በመባል የሚጠሩት ግለሰብ ከነ ልጃቸው ደርግ ወስዶ ገድሏቸዋል፡፡ ታድያ ለምን ይሆን እራሳቸውን ከጉዳት መከላከል ያልቻሉትን ግለሰብ ሰዎች ከአላህ ውጭ የሚያመልኳቸው?
ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ማንም ይሁኑ ማን ለራሳቸውም ይሁን ለአምላኪዎቻቸው ጥቅምን ማምጣት አይችሉም፡፡ እራሳቸውንም ሆነ አምላኪዎቻቸውን ከክፉ መጠበቅ አይችሉም፡፡
የአብሬት ሸህ እራሳቸውንም ሆነ ልጃቸውን ከደርግ ማስጣል አልቻሉም፡፡
ሀገራችን ላይ የሺርክ መንዙማ በማቀንቀን የሚታወቀው ሙጅሪም ግን እንዲህ ሲል ለአላህ የሚገባውን መብቶች አሳልፎ ለአብሬት ሸህ ይለግሳል
- የአበራ ሙዝ አባት (የአብሬት ሸህ) የማይደፈር፣
አቤት ይታይልኝ ምንነው የኔም ዱር (ጉዳት)፣
ዙሩልኝ ጊቶቼ በአውን (በእርዳታ) በነስር (በድል)፣
ከጃችሁ ከጅዬ ቆሜያለሁ ከበር፣
ሀጃዬን አውጡልኝ በዟሂር (በግልፅ) በሲር (በድብቅ)፡፡
ሌላ የክህደት እምነታቸው የአብሬት ሸህ ይመጣሉ እያሉ የሚጃጃሉ ሰዎች አሉ፡፡ ሰው ከሞተ የትም አይመጣም፡፡ ከሞት በኋላ ባለው ህይወት ነው አላህ እውነተኛ ፍርድ የሚሰጠው፡፡
አላህ እኛንም ዘሮቻችንንም ከሺርክ ይጠብቀን፡፡
https://t.me/SadatTextPosts