ጅብሪል (عليه السَّلامُ) ለነቢዮ ሩቂያ ያደርግላቸው ነበር!
ከአቡ ሰዒድ አልሁድሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
“ጅብሪል መጣና ለነቢዩ (ﷺ) አላቸው: አንተ ሙሃመድ ሆይ! አሞሃል እንዴ? ‘አዎ’ አሉት ነቢዩ። ከዛ እንዲህ ብሎ ሩቂያ (ዱአ) አደረገላቸው፦‘ከሚያሰቃይህ በሽታ ሁሉ ከምቀኛ ነፍስና አይን ሁሉ ክፋት በአላህ ስም እጠብቅሃለሁ። አላህ ይፈውስህ። በአላህ ስም እጠብቅሃለሁ።’”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2186
*****
❌ አስካሪ መጠጥን ራቅ!
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تَشربِ الخمرَ، فإنَّها مِفتاحُ كلِّ شرٍّ﴾
“አስካሪ መጠጥን አትጠጣ እሱ የክፋት ሁሉ መግቢያ በር ነው።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 2733
*****
ያለሰላምታ ወሬን የጀመረከን አታናግረው…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ بَدَأَ بالكلامِ قبلَ السلامِ، فلا تُجِيبوهُ﴾
“ከሰላምታ በፊት በወሬ የጀመረን አትመልሱለት።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6122
*****
ረሱልን (ﷺ) በትክክል መከተል የሚባለው ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን በመከልከል ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لاَ يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يَكُونَ هَواهُ تَبَعًا لِمَا جِئْتُ بِهِ﴾
“አንዳችሁ አመነ አይባልም ስሜቱ እኔ ለመጣሁበት ነገር ተከታይ እስካልሆነ ድረስ።”
📚 አልአርበዑን ነወዊያህ: 41
*****
የተደበቀ ወንጀልህን ግልፅ አታውጣ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿كلُّ أُمَّتي مُعافًى إلا المجاهرين﴾
“ሁሉም ህዝቦቼ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል በግልፅ አውጥተው የሚናገሩት ሲቀሩ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 4512
*****
አንተ አማኝ ነህ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا سَرَّتْكَ حَسَنَتُكَ، وساءَتْكَ سَيِّئَتُكَ، فَأنتَ مُؤْمِنٌ﴾
“መልካም ስራህ ካስደሰተህ፣ መጥፎ ስራህ ካስከፋህ አንተ አማኝ ነህ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 551
*****
ጌታህን ጠቃሚ እውቀት ጠይቅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿سَلوا اللهَ عِلمًا نافعًا وتعَوَّذوا باللهِ مِن علمٍ لا ينفعُ﴾
“አላህን ጠቃሚ እውቀት እንዲሰጣችሁ ጠይቁት። ከማይጠቅማችሁ እውቀትም በአላህ ተጠበቁ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1511
*****
የእምነት ወንድማማችነት መገለጫ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الْمُسْلِمُ أَخُو الْمُسْلِمِ ؛ لَا يَظْلِمُهُ، وَلَا يَخْذُلُهُ ، وَلَا يَحْقِرُهُ،﴾
“ሙስሊም ለሙስሊም ወንድሙ ነው። አይበድለውም፣ አያዋርደውም፣ አይንቀውም።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2564
*****
ጁምዓ ቀን ወደ መሰጀድ በግዜ ግባ፡
ከዘገይህ እስከ ሁጥባ 2 ረካዓ ሳትሰግድ አትቀመጥ
ከጃቢር ቢን አብደላህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
“አንድ ሰው ነቢዩ (ﷺ) ለሰዎች ኹጥባ እያደረጉ ሳለ ወደ መስጂድ ገብቶ ተቀመጠ። እከሌ ሆይ ሰግደሃልን? አሉት። አልሰገድኩም አለ። ተነስ ሁለት ረከዓ ስገድ አሉት።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 930
*****
ቀብር…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما رأيتُ مَنظرًا قطُّ إلّا القبرُ أفظعُ منهُ﴾
“ከቀብር የበለጠ አስፈራሪ እና አስጠንቃቂ የሆነ ነገር አልተመለከትኩም።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል: 2308
*****
በአላህ ተጠበቁ! (‘اعوذوا باالله) በሉ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِذَا سَمِعْتُمْ نُبَاحَ الْكِلَابِ وَنَهِيقَ الْحُمُرِ بِاللَّيْلِ فَتَعَوَّذُوا بِاللَّهِ ؛ فَإِنَّهُنَّ يَرَيْنَ مَا لَا تَرَوْنَ﴾
“በሌሊት (በምሽት) የውሻን ጩኽት የአህያንም ጩኽት ከሰማችሁ በአላህ ተጠበቁ። እነሱ እናንተ ማታዩትን ይመለከታሉና።”
📚 አልባኒ በሶሂህ አቡ ዳውድ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 5103
*****
“ዘመን መለወጫ”
ሙሰሊሙን አይመለክትም እምነታዊ እንጂ
ሀገራዊ አይደለም። የከሃድያን እምነትን ያማከለ ሰለሆን ማከበሩም ሆን እንኳን አደረሳችሁ ማለቱ ሀራም ነው።
*****
🗓
ጳጉሜ ምንድን ነው?
ሲለው
ሐበሻዎች አስራ ሁለቱ ወራቶች ጨርሰው አንድ ብለው ለመጀመር ሲግደረደሩ የጨመሯት ናት አለው።
በነገራችን ላይ፦
ጳጉሜ ማለት አላህ ካደረጋቸው አስራ ሁለት ወራቶች ላይ የሐበሻ ነሳራዎች የጨመሯት ቢድዐ ናት።
📖{إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا}
{የወራት ብዛት አላህ ዘንድ አስራ ሁለት ወራቶች ነው።}
[አል_ተውባ:36]
*****
✍
መውሊድ……
የሚያከብሩና የሚቃወሙ ሰዎች የሚስማሙበት አንድ እውነታ አለ።
እሱም፦
👇
👉ነብዩﷺ በሕይወት ዘመናቸው አንዴም ተከብሮ አያውቅም‼️
*****
ሸሪዓዊ ህክምና!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ሦስት ነገሮች ፈውስ ሊያስገኙ ይችላሉ። በዋግምት መወገም፣ ማር መጠጣትና በእሳት መተኮስ። ተከታዮቼን በእሳት እንዳይተኮሱ እከለክላለሁ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5681
*****
የምትሰራውን ሰራ ወደ ኢስላም ከማሰጠጋትህና ከመተገበረህ በፊት ሱና መሆኑን አረጋግጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ የኛ ትእዛዝ ላይ አዲስ ነገረን ያስገኝ ከኛ ትእዛዝ የሌለበትን በሱላይ ተመላሽ ነው
ቡሃሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
*****
ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ልጆቻችሁ ሰባት አመት ሲሞላቸው እንዲሰግዱ እዘዟቸው። አስር አመት ሞልቷቸው አልሰግድም ካሉ ግረፏቸው። እንዲሁም በመኝታ ለዩዋቸው።”
📚 አቡዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 5868
*****
ላህወለወላቁተ ኢላቢላህ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ألا أدُلُّكَ على كَلِمَةٍ هي كَنْزٌ مِن كُنُوزِ الجَنَّةِ؟ لا حَوْلَ ولا قُوَّةَ إلّا باللهِ﴾
“ከጀነት ድልብ የሆነችውን ንግግር አላመላክታችሁንም? ‘ላህወለወላቁተ ኢላቢላህ’ ከጀነት ድልብ ሀብቶች ውስጥ አንዷ ነች፡፡”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6384
*****
አብዛኞቻችን የዘነጋነው፣ተግባረ
📌ነቢዩ "صلى الله عليه وسلم " እንዲህ ይላሉ:
”من قال لصبي تعال هاك ثم لم يعطه فهي كذبة “
« ለአንድ ህፃን ልጅ ና እንካ ብሎ የማይሰጥ አካል ይህ ተግበሩ ውሸት ነው»
*****
ሰለዋት አውርድ! አድራሽ አለውና!