ሳቄ ተመለሰ ተደሰትኩኝ
ሂወት ዘራሽልኝ እንደ አዲስ ቆምኩኝ
ከላይ የተሰጠሺኝ እድሌ ነሽ የኔ ነሽ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ንግስቴ ነሽ የምወዳት ፍቅሬ
የምሳሳልሽ የሌተቀን ህልሜ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👑👑የኔ እናት👑👑
ሂወት ዘራሽልኝ እንደ አዲስ ቆምኩኝ
ከላይ የተሰጠሺኝ እድሌ ነሽ የኔ ነሽ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ንግስቴ ነሽ የምወዳት ፍቅሬ
የምሳሳልሽ የሌተቀን ህልሜ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👑👑የኔ እናት👑👑