«👑ሴቶች በኢስላም النساء في الاسلام👑»


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እናም::
ከሶሀባዎቹ ውብ ስነምግባሮች መካከል #ለሴት_ክብር_መስጠት_ነው 2ኛው ኸሊፋ አሚረል ሙእሚኒን #ኡመር_ኢብኑል_ኸጣብ ረዲዬሏሁ አንሁ:: እራሳቸውን ዝቅ አድርገው ከመንገድ ላይ ቆመው ንግግሯን ሳትጨርስ አልሄድም እያሉ ያከበሯት ሴት ነች:: #ለሴት_ክብር_የሰጠ_በእርግጥም_የረሱላችንን_ፈለግ አልሳተም::

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Неизвестно
⭕️ የሙስሊም ወንድሙ ጭንቀት ለሚያሳስበው ሁሉ የእርዳታ ጥሪ📢

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

ውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶች እነሆ "በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።

የሱና ወንድማችን አብዱ ሰይድ ይባላል። በልጅነቱ በሆነ አጋጣሚ በተፈጠረ አደጋ አንድ አይኑን አጥቶ ሲኖር የነበረና በችግርና በመከራ ውስጥም ቢሆን አግብቶ ሁለት ልጆችን ወልዷል።አላህ አግርቶሎት በቀረችው በአንድ አይኑ #ቁረአንም_ሀፍዟል እስካሁን በቆየበትም ጊዜ ለሱና ባለው ጉጉትና ፍላጎት የተነሳ ከቤተሰቦቹ ተገሎና ርቆ ምንም እገዛ እንኳን የማያደርጉለትና ዘወር ብለው የማያዩት ሲሆን ስራም ትንሽም ቢሆን የቀን ስራ እየሰራ ቤተሰቦችን ያስተዳድር ነበር ። አሁን ግን መስጊድ ቁጭ ብሎ ቁረአን ሲቀራ ነው የሚውለው ።

ሆኖም አሁን ደግሞ የአሏህ ውሳኔ ሆነና በሚኖርበት ግቢ በተፈጠረ የእሳት አደጋ ምክንያት እሳቱን ለመከላከል ጥረት በሚያደርግበት ወቅት የኤሌክትሪክ መብራት ይዞት ጭንቅላቱን ክፉኛ የተመታ ሲሆን ይህ አደጋም የቀረችው አንድኛው አይኑ ላይም ተፅእኖ በመፍጠሩ ከፍተኛ ህመም ሲፈጥርበት ዶክተሮችም በፍጥነት አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመሄድ ህክምና ካልወሰድክ የአይንህ ነርቭ በመነካቱ ሁለተኛውንም አይንህን ልታጣው ትችላለህ ብለውታል። 📌📌📌

ስለዚህ ይህ የሱና ወንድማችን የቀረችውን አንድ አይኑን ለማትረፍ ህክምናውን ለመጀመር በትንሹ 70,000ሺ ብር( ሰባ ሺ ብር) እንደሚያስፈልገው በዶክተሮች ተነግሮታል ።ይሄንን ብር ደግሞ አይደለም በአንድ ጊዜ በአንድ አመትም ማገኘት ስለማይችል የኛ የወንድምና የእህቶቹ እገዛና እርዳታ ያስፈልገዋል❓❓❓

📌 ያ አሏህ... ተመልኩቱ አንዷንም የተረፈችዋንም አይኑን ሊያጣት ነው⁉️ ሲደመር ችግር ፣ ድህነት ፣ ልጆች ማሳደግ ፣ ስራ ማጣት ፣ ከቤተሰብ መገለል እያሰቃየው ነው።

✅ እኛ ደግሞ ሁለቱም አይኖች አሉን። #አልሀምዱሊላህ ፣ አሏህም በቁረአኑ እንዲህ ብሎናል (أَلَمْ نَجْعَل لَّهُۥ عَيْنَيْنِ) "ለእርሱ(ለሰው ልጅ) ሁለት አይኖችን አላደረግንለትምን?"( ሱረቱል በለድ ፣ 8) ይላል። ታዲያ አሏህ እንዲህ አይነት ፀጋ ሲውልልን ምስጋናችን ከምንገልፅባቸው መንገዶች መካከል አንዱ እንዲህ በአይናቸው የተፈተኑ ሰዎችን በማገዝና በመርዳት አሏህ የኛንም አይኖች እንዲጠብቅልን ዱዓ በማድረግ ነው።

ውድ ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች ፣ ለዚህ ለተጨነቀ ወንድማችን ትንሽ ትልቅ ሳንል የህክምና ወጪውን በመሸፈን ካለበት ጭንቀት ወጥቶ ለቤተሰቡም ለድኑም የሚያገለግል ወንድማችን እንዲሆን የአቅማቹህን እንድታበረክቱ ስንል ለሁሉም ኸይር ፈላጊ ወንድምና እህቶች የእርዳታ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

በገንዘብ መርዳት ባትችሉ share በማድረግ ተባበሩት።

ወንድማችንን ለመርዳት የተቋቋመ የባንክ አካውንት ቁጥር :- የኢትዮ ንግድ ባንክ
#1000034096008
#የአካውንቱ ስም :- አብዱ ሰይድ መሀመድ

ለበለጠ መረጃ የወንድማችን ስልክ
ስልክ: #0914324157

"በዚህች ምድር የወንድሙን ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው አለም/በአኺራ/ የሱን ጭንቀት ያስወግድለታል" ሲሉ አዛኙ ነብይ ﷺ ነግረውናል ።

ይሄንን ፅሁፍ ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ በተለያዩ ቻናሎች ግሩፖች ሸር እንዲታደርጉልን ።


🔹 المحاضرة 95

🔹 ሙሓደራ ክፍል / 95

🔶 مَا حُكْمُ الإِفْطَارِ الجَمَاعِي فِي الْإِسْلَامِ؟

🔶 የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢስላም ብይኑ ምንድ ነው?

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)


🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi/6556


Репост из: Неизвестно
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/G35F8PLsyGx3Rvb5qJkvEV

አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ

ሰሜንወሎ አካባቢ የምትኖሩ
አገርምያላችሁ ካገርምውጪ
ሁላችሁም
እሮቢቴ
ደገለጋ
ውጥቄት
እድራስ
ዶቢ
ቀይመብራት
ሶሌ
ወጤ
ገነቴ
በተለያየአካባቢ የምትኖሩ ወገኖቼ
ቤተሰቦቻችንን
እናግዛቸውየድንትምት እዲደርስላቸው የምንችለውንእናርግላቸው
አገራችንን ያለውን ሽርክ ጠራርገን እናጥፋ እንተጋገዝ እውቀትያላችሁ በእውቀታችሁ እውቀት የለለን በምንችለውአቅም እንረዳዳ እነሱ ስ መረጃ አልደረሳቸውም ተጠያቂ እኛነን
እኛከተነሳን የማይሳካየለም ኢሻአላህ
እኛ ሀቅን ለማስተላለፍ ስናፍር ባጢልን እውነት እየመሰለ እየደመቀ እየመጣነው በተለይባገራችን በገጠሩአካባቢ
እቲሁላችንምእንሰብበት
ቀላልአደለም ጉዳዪ ብዙማድረግ እየቻልን ዝምያልንበት ምክኒያትአልገባኝም
አሁንምአረፈደም ጊዜአለን እንሰባሰብእን መካከርበት
እንወያይ
ዘላቂየሆነትምርትየሚያገኙበትንመገድእንፈልግ


Репост из: منارات السنة
የመልካም ስራ ጥሪ!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

የሀገራችን ገጠሩ ክፍል የሱና ደዕዋ እና ኪታቦች  ተደራሽነታቸው እጅጉኑ በጣም አናሳ ነው።
በዚሁ ጎን ለጎን  ሰው ከሽርክ እና ከቢዲዓ እንዳይወጣ የጥመት ቡድኖች የሱናው እንቅስቃሴ በገጠሩ ክፍል እንዳይስፋፋ ከፍተኛ እንቅፋት ያደርጋሉ። በዚህም ሳቢያ በገጠሩ ክፍል ሽርክ እና ቢዲዓ በሰፊው ተንሰራፍቶ ይስተዋላል።
ይህንን ሽርክ እና ቢዲዓ ሁሉም በሚችለው  ተረባርቦ  ሀቅን  በማድረስ እንዲዋጋው  ለማስታወስ እንወዳለን።

ስለሆነም በቅርቡ የታተመው “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን መፅሀፍ እንዲሁም ሌሎች በተውሒድና በሱና ዙሪያ የተፃፉ መፅሀፎችን ለመግዛት አቅም ለሌላቸው ወንድም እና እህቶች ሺርክ እና ቢዲዓ በሚሰራባቸው በተለይ የአህባሽ ፊትና በሚጠነክርበት ገጠር አከባቢ ይህን ወሳኝ መፅሀፍ ተደራሽ ማድረጉ ጠቀሜታው የጎላ ነው።

ስለዚህ “ከዐርሹ በላይ” የሚለውን  መፅሀፉ ሆነ ሌሎች የተውሒድና የሱና መፅሀፎች የመግዛት አቅም ለሌላቸው እና ገጠር አከባቢ በነፃ እንዲደርሳቸው  ለማድረግ የተከፈተ ግሩፕ ሲሆን  በዚህ መልካም ስራ ላይ ሁሉም በሚችለው ይሳተፍ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን።

የአካውንት ቁጥር
ንግድ ባንክ:– 1000470686808
ስም:– ታጁ ናስር እና አወል ሰዒድ

“ኑ! በሀቅ ላይ አንተባበር!”
የቴሌግራም አድራሻችን👇👇👇
https://t.me/Al_Infaq


فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ

(ሱረቱ አል-ተውባህ - 82)
ጥቂትንም ይሳቁ፡፡ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ፡፡

https://t.me/Setoch_Be_Islam


አስደማሚ ታሪክ
~~~~~~~~~~
ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ አልበስሪ ይባላሉ። በአንድ ወቅት ተኝተው ሳለ በህልማቸው የሆነ አካል መጥቶ "ችግረኛውን እርዳ!" አላቸው።
ከእንቅልፋቸው ተነስተው በጎረቤት የተቸገረ ካለ ቢጠይቁ "አናውቅም" የሚል ምላሽ አገኙ።
ተመልሰው ተኙ። አሁንም ለሁለተኛ፣ ከዚያም ለሶስተኛ ጊዜ መጥቶ "ችግረኛውን ሳትረዳ ትተኛለህ?" አላቸው።
ተነሱ። 300 ዲርሃም ያዙ። በቅሏቸው ላይ ሆነው ወደ መስጂድ ወጡ። ሲደርሱ ሶላት የሚሰግድ ሰው አለ። ማጠናቀቁን ሲገምቱ ተጠጉና
"አንተ የአላህ ባሪያ! ምነው በዚህ ሰዓት? በዚህ ቦታ? ምን አወጣህ?!" አሉት።
ሰውየው:– "እኔ ወረቴ መቶ ዲርሃም የሆንኩ ሰው ነበርኩ። ግን ጠፋብኝ። ከዚያም የ200 ዲርሃም እዳ ተጫነኝ" አለ።
ዲርሃሞቹን አውጥቶ "ይሄው እነዚህ 300 ዲርሃሞች ናቸው። ውሰድ" አሉት። ወሰደ።
ከዚያም "ታውቀኛለህ?" አሉት።
"አላውቅህም" አለ።
"እኔ ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ ነኝ። ችግር ከገጠመህ ከኔ ዘንድ ና" ብለው ቤቱ የሚገኝበትን አካባቢ ነገሩት።

ሰውየው በዚህም ጊዜ እንዲህ አለ:–
"አላህ ይዘንልህ። ችግር ከገጠመን አንተን ከቤትህ አውጥቶ እኔ ዘንድ ወዳመጣህ ጌታ ነው የምሸሸው።"

📚 [ረሳኢሉ ኢብኒ ረጀብ: 3/128]
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (حفظه الله)
https://t.me/Setoch_Be_Islam


ሞት የአንተን መስተካከል አይጠብቅም
https://t.me/Setoch_Be_Islam


Репост из: ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ التوحيد حق الله على العبيد
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
الجزء الرابع من ﺳﻠﺴﻠﺔ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﺰﻭﺟﺔ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺔ - ﻟﻠﺸﻴﺦ ﺩ . ﻋﺒﺪﺍﻟﺮﺯﺍﻕ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩ ﺍﻟﺒﺪﺭ

የመልካም ሴት መገለጫ
ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል በድር (حفظه الله)

https://t.me/twehied_ewunna


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: ተውሒድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ التوحيد حق الله على العبيد
#ኢባዳን ማብዛት አይደለም
ቁም ነገሩ ዋናው ቁም ነገር ስራህ ምን
ያህል ሱናን የተከተለ ነው?።
ምን ያህሉስ ከቢድዓ የራቀ ነው?።
ሸይኽ አልባኒ ሲልሲለቱ ሰሒሃ
#ቅጽ 13 /14 ··✍🏻
https://t.me/twehiedewunna


የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው

~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት
~ በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል
~ አቅለኛ መሆን አለበት
~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል
~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት
~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል
~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት
[አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291]
ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት
✍Ibnu Seid

https://t.me/Setoch_Be_Islam


خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 قَصَائِدُ الصُّوفِيَّةِ بِمِيزَانِ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ

🌐 የሱፍዮች መንዙማ በቁርአንና በሓዲስ ሚዛን

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/3877
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3877


ታላላቅ ሴቶች በኢስላም ያበረከቱት ታሪክ!

አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@Sadik_Ibnu_Heyru


ወቅታዊ አጭር ምክር

የመተጫጨት አደቦች
ተገቢ ያልሆኑ ግኑኝነቶች
የሚዲያ ላይ ጥፋቶች
በስልክ እንደፈለጉ ማውራት
ማየት የሚቻልበት መስፈርት
የቀለበት ፕሮግራም


አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@Setoch_B
e_Islam


#ወሳኝ ምክር ስለ አቂዳ
የሰለፎች አቂዳ በተመለከተ
አቂዳን የመማር አስፈላጊነት
ከትክክለኛው አቂዳ መንሸራተት
የሰለፍያ መንሀጅ መሰረቶች
ማወቅ
መጓዝ
መፅናት
በሰለፍያ ዳእዋ ላይ ለመፅናት
የአላህ ስሞችና ባህርያቶች
በአስማእ ወሲፋት ላይ የተሳሳቱ
አሻኢራዎች
ማቱሪድዮች
አህባሾች
ሱፍዮችና ሌሎችም
الشيخ سلمان العبادي
@Sadik_Ibnu_Heyru


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰለፊይ ወንድሜ
በወጣትነትህ በእድሜህ ልምላኜ
አዛውንትም ስትሆን በሽምግልና እድሜ
በሃቅ ላይ ጠንክር ሰለፊይ ወንድሜ

በኑረድን አል አረቢ አሏህ ይጠብቀው

t.me/Setoch_Be_Islam


የኢድ ሶላት ሁክም
የሚሰገድበት ወቅት
የሚሰገድበት ቦታ
ቢድአ የሆኑ ኢዶች
የኢድ ሶላት አሰጋገድ
የተክቢራዎቹ ብዛት
የሶላት ተክቢራ አይነቶች
ተክቢራ ላመለጠው ሰው
በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
በተክቢራ መካከል የሚባል ዱአ
ያመለጠው ሰው ቀዷ ማውጣት


አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@Sa
dik_Ibnu_Heyru


አይንን መስበር በተመለከተ
ድምፅ ዝቅ በማድረግ መታዘዙ
የሴት ጧፍ አደረራረግ በተመለከተ
በሀጀረል አስወድና በካእባ ጨርቅ መተሻሸት በተመለከተ


ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
@Sadik_Ibnu_Heyru


💥አዲስ ሙሐደራ💥

💡ሙሐደራው የያዛቸው ነጥቦች
- የዐረፍን ቀን መፆም ያለው ጥቅም...
- የዒድ አዳቦች
- ከዒድጋ ለተያዙ ጥያቄዎች መልስ

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🗓 አዲስ አበባ, እሁድ ዙል-ሒጃ 08/1442 ሂጅሪ, (ሐምሌ 11,2013) ሙሀጂር መስጂድ የተሰጠ ትምህርት ነው!!!
       
📍ተጨማሪ ትምሕርቶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/Sunnah_Media


الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
#ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
በዱንያ ላይ ካሉ ትልልቅ ቅጣት ውስጥ አንዱ፦ ምላስህ አላህን እንዳያወሳ መያዙ ነው።
ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሏልና፦
【اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ】
በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው (ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)
@Setoch_Be_Islam

Показано 20 последних публикаций.

2 262

подписчиков
Статистика канала