Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Политика


No pain No gain

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Wel come to Asseb
Port Ethiopia 🫶🇪🇹




ብቃትና ጥበብን የተካነው ሌላ ዘመናዊ ትግል ላይ ነው

አባ መላ የፈተና መአት ያልረታው ፤ ለካሃዲዎች ጫጫታ የማይደነብር ፤ አስቦና አስልቶ የሚጓዝ ፤ ብስለትና ትዕግስት የማይለየው ፤ ብቃትና ጥበብን የተካነ፤ አለቀለት ሲባል የሚታደስና የሚጎመራ የታላላቅ ሃገራትን ታሪክ ፈትሹ ከውድቀት ተነስተው ፈተናና ችግርን ተቋቁመው ለላቀ ውጤትና ቁመና የበቁት ሰውዬውን በመሰሉ መሪዎች ነው። አንተ ግን ይሄንን ሉጋም አልባ ቦሃቃህን ቁጭ ብለህ ክፈት። ትልቁ እውነታ መንግስትን መቃወም መብት ነው። ትልቁ መንግስት ሊኮራበት የሚገባውም የተለዩ ድምፆችን እንዲስተናገዱ መፍቀዱ ነው። ታዲያ በመቃወም ስም ለሽብርና ለሽፍታ መዘመር ግን ወንጀልም ነው። መሪውን መጥላት መብት ነው። እሱን በመጥላት ስም ግን ሀገር መጥላትም ሆነ ለመጣል መሞከር ነውርም ወንጀልም ነው። ወዳጄ ሰውየው ውጊያው ከድህነትና ኋላቀርነት ጋር ነው። አንተ ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ እንደልማድህ ድንቁርናህን በአደባባይ ፎክረው። እሱ ሌላ ዘመናዊ ትግል ላይ ነው፡፡ እግሩን ሲራመድበት ነው ያየነው። አንተ ግን እግሩ ወጣ አለ ብለህ መሮጫ እግርህን ቆመህበት ትጠብቀዋለህ? ያውም በግዙፉ የመሮጫ አደባባይ። የሮጥክ መስሎህ የቆመው ደራርቦህ እያለፈ ነው።

ብልህ እንዲህ ነው። ውጊያው በአደባባይ ከሚታየው ድንቁርናችንና የድንቁርና ፊታውራሪዎች ጋር ነው። እነሱን ሳይሆን ድንቁርናውን እናሸንፍ። እሱን ካላሸነፍነው እንዲህ ቀር እንደሆንን መቅረታችን ነው። ጅላጅሌ ባንተ አሮጌውና የቆሸሸው ሽቀላህ ልታማልለን ትከጅላለህ። ከሰውዬው ጋር ጠብ የገጠመ ሁሉ ስሙን ባዩ ቁጥር ያቃዣቸዋል። ኳስ በመሬት ባትችሉም መሬት ላይ የቆሙትን ሰዎች ግን በፀኑበት ተዋቸው። ከሰውዬው ላይ ውረዱ። እናንት ጭፍኖች ከሰውዬው አናት ላይ ምን ትሰራላችሁ? እኛ ከእልህና ቂመኝነት ጋር በፍቅር ያልወደቅን፣ ከስሜታችንም ስሜታዊነትም በላይ ለመሆን የምንጥር የዚህ ትውልድ አባሎች ነን። የመደመር ትውልድ አካል። ችግሩ ... የራበው ሁሉ፣ መብላት የሚፈልገው አንድ ዐብይ አህመድን መሆኑ ነው።
ጎንደር ፋሲለደስ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የማይሙ የአህያ የኪስ ሌባው፣ የነብሰ ገዳዩ የሳሉጉ ባለጩቤ፣ የኮንትሮባንዲስቱ፣ የቅጥረኛውና የመናጆው ስብስብ የሆነው የጎንደር ጃውሳ ወደ ጅቡቲ እየሄዱ በነበሩና እያንዳንዳቸው ከ11 ሚሊየን በላይ የሚገመቱ ከ10 በላይ የሚሆኑ መኪኖችን 400 ኩንታል እንደጫኑ መንገድ ላይ በደፈጣ በማስቆም በአብዮታዊ እርምጃ አንድዶ ሙቋቸዋል። እንዲህ ነው እንጅ ለጎንደር ለአማራ ሕዝብ ጥቅም መታገል¡ እንዲህ ነው የሕዝብ ልጅ መሆን¡

ለማንኛውም
ያለማቋረጥ የአማራ ሕዝብም ሆነ በየአካባቢው ያለ ማህበረሰብ በየትኛውም ዘመን ከራሱ ወጡ የተባሉ አይደለም ባድ የሚባሉ ጠላቶቹ ሊፈፅሙበት ይቅርና ሊያስቡት የማይችሉትን የግፍ ግፍ ጃውሳ በአማራ ስም ይፈጽማል።እየፈጸመም ነው ስንል የነበረው ያለ ምክንያት አልነበረም።




ዐቢቹ በስንዴ እራስን እንቻል፣ ወደብ ይኑረን፣ ራስን አቅም እንገባ የሚለው በምንም ጥገኛ ላለመሆን ነው።

ለምን በስንዴ እራሳችንን እንቻል ብሎ ሁሌ እንደሚጮኽ ዛሬ የዘለንስኪን ውርደት ያየ ይገበዋል። ለምን ከእርዳታ መላቀቅ እንዳስፈለገን ሌሎችን መተማመን በተቀያያሪ ዲፕሎማሲ ውስጥ አንድ ቀን ውርደትን ስለሚያከናንብ ከዚያ ለመትረፍ ነው።

ወደብ ያስፈልገናል፣ የራሳችን የባህር ሃይል ቀይ ባህር ላይ ያስፈልገናል ብሎ ዐቢቹ የሚሰግጠው ህልውናችን ስለሆነ ነው። ህልውናችን ሌሎች እጅ ላይ ከሆነ ነገ አንዷ ሃገር ልክ እንደአሜሪካ ካርዷን ቀይራብን እንዋረዳለን። ጅቡቲ ለአንድ ሳምንት መንገዶቿን ብትዘጋስ? አልያም አሰባሪዎች ጅቡቲ ላይ ጦርነት ቢከፍቱስ ጉሮሮአችን ተዘጋ ማለት አይደለም?

የሌላ ሃገር ጥገኛ እንዳንሆን ሃይላችንን አጠናክረን፣ ምርታችንን አሳድገን፣ የራሷ ባህር ሃይል ኖሯት፣ የራሷ ወደብ ያላት ሃገር አድርገን በራሳችን በአስተማማኝ አቅም ካልቆምን ማንም በዘላቂነት ደግፎ ሊያቆመን አይችልም። ዐቢይ ኢትዮጵያ ከማንም ጥገኝነት ትውጣ ብሎ ኮራ ጀነን ሲል ለምን እንደሆነ የሚገባህ የዩክሬን በአሜሪካናበኔቶ ሃገራት ተማምና የማያስፈልጋት ሁኔታ ውሰረጥ ገብታ መዋረድ ያየ ይማርበታል።

አጎዋ እናቆምባቹሃለን ብለው ሲያስፈራሩ እጃቸው ላይ ያለው ይሄ ብቻ ስለሆነ ነው። አደረጉት፣ ምናችን ጎደለብን? አንደ ዩክሬን ተዋረድን? መጣችሁም ሄዳችሁም እኛ የአድዋ ልጆች ነን ብለን ደረታችንን ነፍተን ቀጥለናል። እንኳንም አደረግን። ለአጎዋ እና ለUSAID ያለቃቀሳችሁ እኛ እንደ ዘለንስኪ የሚዋረድ መሪ የለንም፣ ኩሩ ነው የእኛ መሪ አይሰማም እመኑ!

ትራንፕ የዐባይን ግድብ ጉዳይ ለግብፅ ወስኖ እንደነበርስ ታስታውሳላችሁ? በመጀመርያ ዙር ስልጣኑ ኢትዮጵያ ግድቡን ታቆማለች ብሎ ተቆጥቶ ነበር፣ አልሰማንም። በመቀጠል የህወሓት ጦርነትን በመደገፍ የጉዞ ክልከላና ሌሎች ነገሮችን ፈፅሞ ነበር። ግን የዶክተር ዐቢይን መንግስት ሊደፍር አልቻለም።

ጎንደር ፋሲለደስ


ለውጥማ ቀላል አለ!!!
ከዚህ ዓመት ጀምሮ ዓለም እንኳን ለአድዋ ብሔራዊ የድል በዓል ቀን በሰላም አደረሳችሁ የሚለን ይሆናል። እኛም ከመቼውም ጊዜ በተለዬ እንደ ሐገር እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን የምንባባልበት ልዩ የኩራት የከፍታ ቀናችን ይሆናል። ገና ብዙ የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚያሳዩና ኢትዮጵያን ወደሁለንተናዊ ከፍታ የሚወስዱ የቀደሙ ድንቅ አሻራዎች እየተገለጡ ለአዲሱ ትውልድ የሞራል ስንቅ ለመንገዱ ብርሃን ሲሆኑ እናያለን። ረጅም ዕድሜና ጤና ለውዱ መሪያችን ለዐብቹ ይሁን❤🙏


ቀይ ባህር ላይ የራሳችን ወደብ የራሳችን የባህር ሃይል ማረፊያ ያስፈልገናል

የቀጠናው ትልቁ ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያ በኪራይ ወደብ ብቻ መዝለቅ የለባትም። ብዙ አማራጭ ወደቦችን ጎረቤት ሀገራቶች እያቀረቡ ነው። ኢትዮጵያ ከሁሉም ጋር ለመስራት ዝግጁ ነች። ሱማሊያ እያመቻች ነው፣ ኬንያ ላሙ ወደብን ሰጥታናለች። ንግዳችንን በእነኚህ በጅቡቲ፣ በኬንያ እና በሱማሊያ ማሳለጥ እንችላለን።

ነገር ግን እስከመቼ ነው በሌሎች ወደብ ጥገኛ ሆና የምትቀጥለው የሚለው መፍትሄ ያስፈልገዋል። ለዚህ ግዙፍ ኢኮኖሚ እና ብዙ ቁጥር ያለው ህዝብ አስተማማኝ የወደብ ባለቤትነት ያስፈልጋል። እዚያው ላይ ለቀጠናው ሰላምና የደህንነት ሃላፊነት የባህር ሃይልም ማረፈመያም ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል።


ህዝቡን ከችግር፣ ሃገር ከጉስቁልና አላቆ ማለፍን ያልማል

መሪያችን ራዕያችን እንድናሳካ፤ህልማችንንና ችግሮቻችን ፈትተን እንድንስራ የሚያደርገን ትልቅ መነሳሳትን የሚፈጥርልን ለሃገርና ለህዝባችንየቆመ ነው። መላ ኢትዮጵያዊያን የወል እውነታት ኖሯቸው በጋራ ለለውጥና ለሃገር እድገት እንዲቆሙ ያደረገ መሪ ነው፡፡ ዐቢቹ መለያው እውነት፣ እውቀትና ጥበብ ነው፤ ኢትዮጵያን የላቀ ከፍታ ላይ ለማድረስ በሙሉ አቅሙ እየሠራ ዉጤትም ያስገኘ መሪ ነዉ።

ለሀገር እድገትና ብልጽግና የማይናወጥ ራዕይ ስላለው ህዝቡ ከችግር፣ ሃገር ከጉስቅልና አላቆ ማለፍን ያልማል። ይሄን የኢትዮጵያን የለውጥ ህልም ለማሳካት በሙሉ ቁርጠኝነት እየሰራ ነው። ይህ እንዳይሆን የሚያሰናክሉ ፈተናዎች ቢበዙም፣ ወደ ኋላ ሲያፈገፍግ አይታይም። በየቀኑ በጽናትና ለሃገር ይሰራል፣ በቆራጥነት ጠላትን ይፋለማል። ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለመውሰድ ይጥራል።


"እርስበርስ ልንተላላቅ ነው፣ ልንደመሰስ ነው"
ብ/ጀነራል ተፈራ ማሞ

ጎጠኝነት ወረረን፣ አንድነት የሚባል ጠፋ፣ እርስበርስ መገዳደል ሰፋ፣ ልንተላለቅ ነው፣ በመንግስት ልንደመሰስ ነው..... ይሄ ሁሉ የብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ለቅሶ ነው። ምነው እንደተከበርክ ብትሞት ኖሮ? በኤርትራዊት ምስትህ ብለህ በእርጅና ተንገላታህ? መዋረድህስ ከፋ፣ ለጭን ብሎ እንደዚህ ሽማግሌ የተታለለ የለም።

የሚገርመው ጉዱንም፣ ውርደቱንም፣ ሚስጥሩንም፣ ከኤርትራ ጋር ያደረገውንም እያወቀ መንግስት እባክህ አርፈህ ተቀመጥ ብሎ ከእስር ቤት ለቆታል መጠየቅና እዛው እንዲበሰብስ ማድረግ እየቻለ። ሰውዬው ግን ክብር አይሆንለትም ውርደት ሱስ አለበት። በዚህ እድሜው በእድሜ ከልጁ ለምታንስ ለኤርትራ ሰላይ ሚስቱ ቃል ገብቶላት ሲንደፋደፍ ይሄው ቁራ ሊበላው ነው ስጋውን።

ፋኖ ቤት አንድነት ጠፍቶ እርስበርስ መገዳደሉ በዝቶ ልንጨራረስ ነው በማለት ኡኡታው ቢያቀልጥም የሚደርስለት የለም። ሲጀመር ሰውዬውን ብአዴን ብለው ሊገሉትም ከእራሳቸው ውስጥ የሚፈልገው አለ። መንግስት ሊደመስሰን ነው የመትረፍ እድላችን ጠባብ ነው እያለ ነው።
ጎንደር ፋሲለደስ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወይ ጀኔራል ተፈራ ማሞ😎


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቀርተዋችሁ የነበሩትን ታደሰ ወረደንና ጌታቸው ረዳንስ አገኛችኋቸው? መቼስ ነው መቀሌ ገብታችሁ የምትቀውጡት?

አማራን ለማሳነስና የያዘውን ለማሳጣት በመዋቅር ውስጥ ሆኖ ብልጽግናን ብአዴን ከሚለው ብአዴናዊ ዘገምተኛ ወንጀለኛ አመራር ጫካ ከገባው የደና*ቁርት ወንበዴ ነብሰ ገ*ዳይ ኮንትሮባንዲስት መናጆና ቅጥረኛ ስብስብ በላይ የአማራ ሕዝብ ቀዳሚ ጠላት የለውም!!!

ገና ከመጀመሪያው ይህ ጉዳይ ሄዶ ሄዶ አሁን የሆነው እንደሚሆን እናውቅ ነበር። ምክንያቱም በሁሉም በኩል የሚገኙት አመራር ተብዬ (የሚዲያም ሆነ የፋኖዎቹ) በጌታቸው አሰፋ ቡድን ጥላ ስር የተሰማሩና በእነሱ የሚመሩ መሆናቸውን ጠንቅቀን እናውቅ ነበርና። ያልሆነ እንኳ ቢኖር የሚቀነቀነው ትርክት ከአማራ ጥቅም ጋር የሚቃረን ፀረ-ኢትዮጵያ መሆኑን ለማወቅ የተለዬ ምርምር ወይም ጥናት የማይጠይቅ ከቀልቡ ጋ ለሆነ ለማንም አልፎ ሂያጅ ጤናማ ሰው በግልጽ ይታይ ነበርና።


ተላልፎ የተሰጠብንን የአባቶቻችን ርስት ቀይባህርን የማስመለስ ግዴታ አለብን

አዲሱ ትውልድ ቀይ ባህርን የማስመለስ ግዴታ አለበት። ቀይ ባህር ርስታችን ነው። ቀይ ባህር ያለምክንያት ያጣን ሃብታችን ነው። አሁን ግን በምክንያት ማስመለስ የምንችል ሃብታችን ነው። ያለምክንያት አጣን የእኛ ሃብት ስለሆነ በምክንያት እናስመልሳለን። ይህ ለዚህ ትውልድ አደራ ነው።

ቅንነት ያለው በሰጥቶ መቀበል ሊሰጠን ይገባል። አለበለዚያ እውነት ይዳኘናል። ኢትዮጵያ ደግሞ እውነት አላት። የተዳፈነው እውነት ይገለጥ፣ አለምም እውነታውን ተረድቶ ከኢትዮጵያ ጎን ቆሟል። ኤርትራም ጭምር ለኢትዮጵያ ቀይ ባህር እንደሚገባት ታምናለች። ለዚያም ነው እንቅፋት ለመሆን የምትሯሯጠው።

130 ሚሊየን ህዝብ ዙርያው ላይ አገልግሎት የማይሰጡ የግመል መጠጫና የዝንብ መጫወቻ የሆኑ ወደቦች እያሉ ከሌላ ለምና የምትኖርበት ምክንያት የለም። ወደ አልባነትን ታሪክ ለማድረግ በሴራ ያጣነውን ቀይ ባህር መቀበል ግዴታችን ነው።

Asmera press


ልዩ መረጃ!

እነ ምግበና ፍሰሃ ከሰሞኑ ምክክር አድርገዋል። ፋኖ መፈረካከሱን፣ የተረፈውም ከመንግስት ጋር ውይይት መጀመሩን፣ ሸኔም እያበቃለት እንደሆነ፣ ተበታትኖ እጅ እየሰጠ መሆኑን፣ በደቡብ ከኬኒያ መንግስት ከባድ ድብደባ ደርሶበት እንደተበተነና እንደተማረከ፣ የተማረከውም ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፎ እየተሰጠ መሆኑን ገምግመዋል።
ትግራይ ላይ ህዝቡ እየተፋውና እየራቀው ብቻ ሳይሆን አንዳንድ አካባቢዎች ሕዝቡ ሕወሐትን ሊገጥመው እየተዘጋጀ እንደሆነ ገምግሟል።
አያይዞም ህዝቡን ወደ ሕወሐት መመለስ የሚቻለው ጠላት በመፍጠር ግጭት ውስጥ በማስገባት ነው የሚል ድምደሜ ላይ ደርሷል።
ፌደራል መንግስት በፋኖና ሸኔ ላይ ድል ስላገኘ ቀሪውን ለክልሎች በመተው ሰራዊቱን ከማንቀሳቀሱ በፊት መቅደም አለብን ብሏል። የነዳጅ ክምችት ሲዘጋጁበት እንደነበረና ከሻዕቢያም በቂ አቅርቦት ቃል እንደተገባላቸው ገልፀዋል። ስለዚህም መንግስት ተፈናቃይ በመመለስ ህዝቡን ሳይነጥቀን ምዕራብ ትግራይን ማስመለስ በሚል ሽፋን ጦርነት ከፍተን እየጠላን ያለውን ህዝብ ከጎናችን ማሰለፍ ካልቻልን የትግራይ ህዝብ ራሱ እየገጠመ ሊበታትነንና ለጥያቄ ሊያቀርበን ይችላል የሚል አቋም ላይ ደርሰዋል።

ችግሮች በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት እንዳይፈቱ እንቅፋት የሆነው ኃይል ተገልብጦ ችግሮች አልተፈቱም በሚል ሽፋን በትግራይ ህዝብ ላይ ዳግም እልቂት ደግሷል።


በዛሬው ዕለት ጀግናው የፀጥታ ሃይላችን በማዕከላዊ ጎንደር ጎ/ዙሪያ ወረዳ ምንዝሮ ቀበሌ ቄራው ላይ ቆመው ሲዘርፉ በነበሩ ወንበዴዎች ላይ በሰራው ልዩ ኦፕሬሽን ከበባ ውስጥ አስገብቶ እጃቸውን እንዲሰጡ ቢጠይቅም አሻፈረኝ በማለታቸው እርምጃ ወስዶባቸዋል። ከሕዝብ ሰላምና ጥቅም የሚበልጥ የለሞና አካባቢውን ከወንበዴዎች የማጽዳት ዘመቻው ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!


ልዩ መረጃ!
በኤርትራ ከሚገኙ ጋሽ ባርካ፣ ከሰሜናዊ እና ደቡባዊ ቀይ ባህር፣ ዓንሰባ እና ደቡባዊ ዞኖችን የተውጣጡ የፀጥታ አስተዳደር እና የህግደፍ ፅ/ቤት አባላት በአስመራ በሚገኘው የማስታወቂያ ሚኒስቴር አዳራሽ ከ11-13/06/2017 ዓ/ም የማነ ገ/መስቀል (የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር)፣ ኮ/ል ተስፋልደት (የፕሬዝዳንት የጽ/ቤት ሃላፊ) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ባደረጉት ውይይት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን ማሳለፋቸው ታውቋል፡፡

በዚህም የኤርትራ ጠላቶች እንቅስቃሴ በመገምገም ሁሉም ዞኖች ወደ ማሰልጠኛ ማእከል የሚገቡ ምልምል ሰልጣኞች በፍጥነት እንዲያዘጋጁ፣ በውጭ አገር ሆነው የኤርትራን መንግስት የሚቃወሙ ኤርትራዊያንን በዝርርዝር በማጥናት በአገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻቸውን በመያዝ የገንዝብ ቅጣት እና እሰከ እሰራት የሚደርስ እርምጃ እንዲወሰድ ሁሉም ዞኖች ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ አቅጣጫ መሰጠቱን የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡

Asmera press





Показано 18 последних публикаций.