#Exit_Exam_Result
ተፈታኞች እስካሁን ውጤት ማየት አልቻሉም‼️
በዛሬው ዕለት የ2017ዓ.ም. የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጎ የነበረው ከሰዓት 8:00 ላይ ማስፈንጠሪያው እየሠራ የነበረ መሆኑን ቲክቫህ ተመልክቷል (ከላይ የተያያዘው ምስልም ዛሬ የተወሰደ ነው።)
ቢሆንም ትምህርት ሚኒስቴር ለውጤት መመልከቻ ያጋራው ሊንክ ውጤት ይፋ በተደረገ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መስራት አቁሟል።
ውጤታችሁን በጉጉት በመጠበቅ ላይ ለምትገኙ ተፈታኞች ችግሩ ተቀርፎ ሊንኩ ያለምንም ችግር መስራት ሲጀምር የምናሳውቃቹህ ይሆናል።