የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ልክ እንደ Netflix አይንት streaming service ላይ ሊተላለፍ እንደሚችል ተገለፀ።
ከ180 በላይ በሚሆኑ ሃገራት በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ሲተላለፍ የኖረው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሁን ለየት ያለ የማስተላለፊያ መንገድ ሊጀምር እንደሆነ ተገልጿል።
Premflix የሚል ስያሜ የተሰጠው streaming service ልክ እንደ Netflix አይነት direct-to-consumer subscription based ፕላትፎርም ይተላለፋል ተብሏል።