የኤርድሮፕ ነገር ተስፋ እንዳያስቆርጠኝ አበረታቱኝ እስኪ Guys😔
Plume ስንት ወር ሙሉ ለፍቼ Not Eligible
Soso በ1 ሳምንት ስራ እኔ ያስጀመርኳቸው ልጆች Eligible ሲሆኑ እኔ ደግሞ Eligible አይደለህም አለኝ😅 ሆዴ እያረረ ልሳቅ እንጂ
በአሪፉ Expect ማደርጋቸው ደግሞ በከረሜላ መግዣ ብር ሲሸኙን😭 Imagine it
አሪፍ የሚባሉ አዳዲስ የሚመጡ ኤርድሮፖች ደግሞ ልክ እናንተ join ስታደርጉ Server እምቢ ሲል😭 አስቡት እስኪ