🎙 ሀንሲ ፍሊክ ፦
" የምንግዜም ምርጥ ተጫዋች የሆነው ሊዮኔል ሜሲ ስለ ባርሴሎና ጥሩ ነገሮችን መናገሩ ይሄ ለኛ ትልቅ ክብር ነው። እኛን እየተከታተለን መሆኑና ላሉን ወጣት ተጫዋችም ትልቅ ግምት መስጠቱ ለኛ በጣም ትልቅ ትርጉም አለው ።" ሲሉ ተናግረዋል ።
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10