አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ👇👇👇 ጆይን ብለው
ይከታተሉ
አቡ  ሷሊሀ አብዱል ከሪም ደሴ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በወንድም አቡ ሙስዐብ ዩኑስ አበራ

ስለ ተውሂድ አሳሳቢነት

ይደመጥ   ይደመጥ   ይደመጥ
  ይደመጥ   ይደመጥ   ይደመጥ


https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura


بسم الله الرحمن الرحيم

Al-Kahf
🅰የጁምኣ ማለዳ የቁርአን ግብዣ

🅱ምርጥ ረጋ ያለች ቲላዋ በእርጋታ አዳምጧት

🅾ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል

ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት።

           ሱረቱል ከህፍ
🅰በቃሪዕ ወዲዕ አልየመኒ



https://t.me/Tuaifetul_mensura


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




🔥👉ምን አይነት ወንድ ነው የሚገባው‼️

🔥👉ምን አይነት ሴት ናት የምትገባው

🔥👉የመነኛ ስለ ጠመጠመ ብቻ ማግባት የለብሽም

🔥አብዛሃኛዎቹ የዘነጉበት ነጥብ🔥


መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።


በወድማችን አቡ አነስ አህመድ

ክፍል  ሁለት

https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/Tuaifetul_mensura


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

በቀጥታ ስርጭት


⭕️ወድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድም እህቶች

⛔️ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ  ነው

በወድማችን አቡ አነስ አህመድ


የባልና የሚስት ሃቅ በሚል ርእስ

አብዛሃኛዎቹ የዘነጉበት ነጥብ

ዛሬ እሁድ   ከ3:00ቡሃላ   ማታ

ለቀጥታ ስርጭት  ጠቅ አድርጓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/assalefyyaabuanas0
ሌላ አማራጭ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Tuaifetul_mensura


በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!


❇️ ምክር አዘል ግጥም
       ለሚል ዉልጥም ዉልጥም
👇👇👇👇👇👇👇👇
እወቀዉ ልክህን አትሸወድ በሰዉ
አንተ ደካማ ነህ ድክምክም ያልክ ሰዉ

ስቶድም በርጋታ ሳትል ሮጥ ሮጥ ስትጠላም በርጋታ ነገር ሳታሯሩጥ

ስትማር አጢነህ በደንብ አረጋግጠህ

ሳትሆን አጃቢ ሰዉ ወደድኩኝ ብለህ

ነይተህ ምንዳዉን ከሱ(ከአላህ) አገኝ ብለህ

ተጓዝ ታጠቅና ይሉኝታ ሳይዝህ።

✍አቡ አዩብ

ይ ===ደ===መ===ሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuayubabdellahalketaro


ጥያቁ  ያለችሁ መጥይቅ  ይቻላል  ከድአዋ ቡሀላ ይመለስል


ጥያቁ  ያለችሁ መጥይቅ  ይቻላል  ከድአዋ ቡሀላ ይመለስል








🔥👉ሙስሊም ሆኖ ኤሬቻ የሚያከብር አለ እንደ?

🔥👉ይሄ ማለት ፈጣሪ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል ማለት ነው?
🔥👉ወገን! ኤሬቻ ባህል ሳይሆን እምነት ነው የምንለው በምክንያት ነው።
🔥👉አንዳንዶች እንደሚሉት ባህል ነው ብለን እንኳ በነርሱ ሃሳብ ብንቀበላቸው፤
🔥👉 ከእምነት ጋር የሚጋጭ ባህል ውድቅ ይደረጋል።
🔥👉ከእምነት በላይ ምንም የለም። ይህ ሺርክና ከባባድ አላህን የሚያስቆጡ ነገሮች የሚፈፀምበት ሁኔታ «ለፖለቲካ ብዬ እንጂ አምኜበት አይደለም የማከብረው!» ተብሎ ማምለጥ አይቻልም።
🔥👉 ብትችል ከልክል፣ ካልቻልክ ራስህን አርቅ፣ ካልቻልክ ቢያንስ እንኳ በቀልብህ ጥላ ተባልክ እንጂ በፖለቲካ ቁጭት ውስጥህ ባያምንበትም አብረህ አዳምቅ አልተባልክም። አስተውል! አላህ ይምራን!

https://t.me/assalefyyaabuanas0


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

በቀጥታ ስርጭት


⭕️ወድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድም እህቶች

⛔️ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ  ነው

በወድማችን አቡ አነስ አህመድ


የባልና የሚስት ሃቅ በሚል ርእስ

አብዛሃኛዎቹ የዘነጉበት ነጥብ

ዛሬ ቅዳሜ  ከ3:00ቡሃላ   ማታ

ለቀጥታ ስርጭት  ጠቅ አድርጓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/assalefyyaabuanas0
ሌላ አማራጭ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Tuaifetul_mensura


أُحِلَّ لَكُمْ لَيْلَةَ ٱلصِّيَامِ ٱلرَّفَثُ إِلَىٰ نِسَآئِكُمْ ۚ هُنَّ لِبَاسٌ لَّكُمْ وَأَنتُمْ لِبَاسٌ لَّهُنَّ ۗ عَلِمَ ٱللَّهُ أَنَّكُمْ كُنتُمْ تَخْتَانُونَ أَنفُسَكُمْ فَتَابَ عَلَيْكُمْ وَعَفَا عَنكُمْ ۖ فَٱلْـَٰٔنَ بَٰشِرُوهُنَّ وَٱبْتَغُواْ مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَكُمْ ۚ وَكُلُواْ وَٱشْرَبُواْ حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَكُمُ ٱلْخَيْطُ ٱلْأَبْيَضُ مِنَ ٱلْخَيْطِ ٱلْأَسْوَدِ مِنَ ٱلْفَجْرِ ۖ ثُمَّ أَتِمُّواْ ٱلصِّيَامَ إِلَى ٱلَّيْلِ ۚ وَلَا تُبَٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَٰجِدِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ ٱللَّهِ فَلَا تَقْرَبُوهَا ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ ٱللَّهُ ءَايَٰتِهِۦ لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ


 

የዛሬው ተፍሲር ማንሻ
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/assalefyyaabuanas0


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  2⃣5⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn



ዋነኛው    መፍቲሄ  በተለይ በዚህ ዘመን የፈተና መዓበል በበዛት ዘመን ፍቱን መድሃኒት ዒል
ም ላይ መበርታት ነው።
العلم الشرعي
حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب
htt
ps://t.me/assalefyyaabua href='nas0' rel='nofollow'>nas0


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


خطبة الجمعة

بعنوان السعادة وما أدراكم مالسعادة


بأخينا أبي أنس
في مسجد نصرة الله
የጁሙዓ ኹጥባህ

የደስታ ምጭ በሚል ርእስ
https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/darulhijteteyn


Репост из: አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ
ምረጥ ምክር አይተሰጥ ነው ገበ ገበ በለው

https://t.me/assalefyyaabuanas0

Показано 20 последних публикаций.