🌴ከአቡ ሁረይራ ረዲየ አሏሁ ዐንሁ ተይዞ
የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
يأتي الشيطان أحدكم فيقول: من خلق كذا، من خلق كذا، حتى يقول: من خلق ربك؟ فإذا بلغه فليستعذ بالله ولينته".
❝ሸይጧን ከእናንተ ወደ አንዱ ይመጣና እንዲህ ይለዋል፡-እንደዚህ የፈጠረው ማነው? እንደዚያ የፈጠረው ማነው ? ጌታህን ማን ፈጠረው? እስከሚለው ድረስ ይወሰውሰዋል። እንደዚህ ባደረሰውም ጊዜ በአላህ ይጠበቅ (ለሸይጧንም መልስ መስጠቱን) ይተው።❞
📚رواه البخاري 3276
══════ ❁ ══════
https://t.me/assalefyyaabuanas0