🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🌹🔤🔤🔤
🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !!
1446ኛው ሻዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተ ምህረት የሚከበር ይሆናል ።
በቻናላችን የምትገኙ የእስልምና ተከታዮች በቻናላችን ስም እንኳን አደረሳችሁ እንላለን መልካም በዓል ።🫡