Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ትግራይ የሚገኙ ቤተሰቦቻቸውን ማግኘት ለተቸገሩ!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአሁኑ ወቅት ቤተሰቦቻቸው በትግራይ ክልል የሚገኙ ወገኖችን ለማገናኘት አስቀድመው ካሳወቋቸው ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ቁጥሮችን ይፋ አደረጉ።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በቀድሞዎቹ ቁጥሮች 09 43 12 22 07 እና 0115 52 71 10 መረጃ እየተቀበሉ የቆዩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡
ነገር ግን እነዚህ ስልክ ቁጥሮች በርካታ ጥሪዎች እያስተናገዱ በመሆናቸው መረጃ ሰጪ ወገኖች እየተቸገሩ በመሆኑ፤ ችግሩን ለመቅረፍ ተጨማሪ ስልክ ቁጥሮችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
ተጨማሪዎቹ ቁጥሮችም፡-
09 80 19 27 06 እና 09 80 19 27 09 ናቸው፡፡
Copy