❇️ ያለፈውን ሳምንት Market እኛንም ጨምሮ ለብዙ Trader ቲኒሽ አስቸጋሪ ሳምንት ነበር ለዛም ነበር ብዙም Active ያልነበርኩት, አሪፊ Setup ፍለጋ Trade ሳያደርጉም መዋልም It's a Skill ።
Anyway ነገ Market ሲከፈት በአዲስ መንፈስ ፅድት ያሉ Setup የምንገባ ይሆናል !
Have a Great Time !
Anyway ነገ Market ሲከፈት በአዲስ መንፈስ ፅድት ያሉ Setup የምንገባ ይሆናል !
Have a Great Time !