😀 ወገን አንዳንዶቻቹ አይሰራም አትበሉ ይሰራል እኔ 2 SIM ነው ያለኝ እና በዚ ሁለት ቀን የገጠመኝ ነገር አንዱን connect አድርጌ ምናምን ከተቋረጠ በኋላ ደጋግሜ ስሞክር ቀኑን ሙሉ ያስቸግራል Fb 30 MB የሰጣችሁን ካለቀ በኋላ አይሰማቹም 24hr መጠበቅ ግዴታ ነው እና በሌላኛው ሰራልኝ ከዛ ቀጣይ ቀን እምቢ ሲለኝ የነበረው ሲም ዛሬ connected ሆኗል የትላንትናው ደሞ ዛሬ ተቋርጧል ስለዚ sim እየቀያየራችሁ ተጠቀሙ እምቢ ካለ 24ሰአት ጠብቁ ።🤩
Free ኢንተርኔት እንዲ ለእናንተ እየለፋን የት አለ የናንተ ድጋፍ??
እስኪ በ reaction አሳዩኝ 🤝
Free ኢንተርኔት እንዲ ለእናንተ እየለፋን የት አለ የናንተ ድጋፍ??
እስኪ በ reaction አሳዩኝ 🤝