Ephraim the Syrian
“You alone and your Mother are more beautiful than any others, for there is no blemish in you nor any stains upon your Mother. Who of my children can compare in beauty to these?” (Nisibene Hymns 27:8 [A.D. 361]).
ኤፍሬም ሶርያዊ እንዲህ ዘመረ፡- 'አንተና እናትህ ብቻ ከሌሎች ሁሉ በላይ በውበት ትበልጣላችሁ፤ ምክንያቱም ምንም ዓይነት ነውር የላችሁም፣ እናትህም ምንም እድፍ የለባትም። ። ከልጆቼ መካከል ይህን የመሰለ ውበት ማን ሊስተካከል ይችላል?' ብሏል።