እመነኝ
የምታፈቅርኽ ልጅ ምንም ብታጠፋ
ይቅርታን ታደርግልሃለች
ግን የማታፈቅርኽ ልጅ በግድ
ያቆየሃት ልጅ
ያለ ምክንያት ትርቅሃለች
ሂዎትክን አመሰቃቅላ
ለዛ ወዳጄ .......
አስብና ልቀቃት ትሂድ
የምታፈቅርኽ ልጅ ምንም ብታጠፋ
ይቅርታን ታደርግልሃለች
ግን የማታፈቅርኽ ልጅ በግድ
ያቆየሃት ልጅ
ያለ ምክንያት ትርቅሃለች
ሂዎትክን አመሰቃቅላ
ለዛ ወዳጄ .......
አስብና ልቀቃት ትሂድ