🕯አዲስ የስርቆት ዘዴ፣
ይህ የምትመለከቱት የዝምባዋብዌ ዜግነት ያለው እልል ያለ ግለሰብ ስሆን ማታ ማታ ወደ ሰዎች ቤቶች እንዲህ የመንፈስ ልብስ እየለበሰና እንደ መንፈስ እየጮኸ ጎራ ብሎ ይገባል፤የቤቶቹ ባለቤቶች መንፈስ መጣ እያሉ ቤታቸውን ትተው ሲሮጡ አጅሬው 🧠ቤት ውስጥ ያለውን እቃ እየሰረቀ ይጠፋል። ግን በመጨረሻም ሁኔታው አላማረም በፖሊስ እጅ ገብቷል
🌹@YEHEM_ALE🌹

የሰዎቹን ድክመት አውቆበታል 🧠😁
🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹@YEHEM_ALE🌹