ይሄን ለመቃወም ፈቃድ አያስፈልግም። አንድም ዓለምአቀፍ ሚዲያ አይዘግበውም። አንድም ፖለቲከኛ አይቃወመውም። ዐማራ እየታረደ ነው። ኦርቶዶክስ እየወደመ ነው። እናም ግብፅ አታስፈራኝም ገዳይ አስገዳዬ 4 ኪሎ ነው የተጎለተው። እነሱ የሚያስቡት ጅምላ ፍጅት ነው። ይሄን እኩይ ድርጊት በጊዜ ማስቆም የሁሉም ድርሻ ነው።
ይሄን ድርጊት ለመቃወም ስትነሣ የሚቃወሙህ ካሉ እነሱ አስገዳዮቹ ናቸው። ገዳዮቹም ናቸው። በዐማራና በኦርቶዶክስ መታረድና መውደም የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም። ይኸው ነው።
ይሄን ድርጊት ለመቃወም ስትነሣ የሚቃወሙህ ካሉ እነሱ አስገዳዮቹ ናቸው። ገዳዮቹም ናቸው። በዐማራና በኦርቶዶክስ መታረድና መውደም የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም። ይኸው ነው።