✍ የዳንኤል እይታዎች ➥ አረም
ብሽሽቅ ሃይማኖትም፣ ፖለቲካም፣ ወግም ሥርዓትም አይደለም፡፡ ብሽሽቅ ከከሠረ ኅሊና የሚበቅል ‹አገር አጥፋ› አረም ነው፡፡ ‹አገር አጥፋ› አረም የከብቶች ፀር የዕጽዋት ቀበኛ የሆነ ገበሬ አስቸግር አረም ነው፡፡ ‹አገር አጥፋ› አረም መስከረም መጥባቱን የሚያበሥረንን አደይ አበባ ሳይቀር ከሀገር የሚያጠፋ አረም ነው፡፡ አረሙን ከብቶቹ ስለሚያውቁት በአካባቢው ድርሽ አይሉም፡፡
.......... ሙሉን ክፈት
አጅግ ድንቅ ፁሁፍ ናት ይንብቡት
አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying