90' ደቂቃ ስፖርት™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye
2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


አልቤርቶ ኮስታ ወደ ጁቬንቱስ

HERE WE GO

[ fabrizio romanio ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


🚨 ፒኤስጂ ካቫርሽኬይላን ከናፖሊ ለማስፈረም ከመቼውም ጊዜ በላይ አሁን በጣም ተቃርቧል።

ተጨዋቹ በፒኤስጂ ቤት በ5 ኮንትራት ላይ ከሳምንት በፊት የተስማማ ሲሆን የፈረንሳዩ ክለብ ዝውውሩን ከ €80 ሚሊዮን ዩሮ በታች ለመጨረስ እየሰሩ ነው።

[Fabrizio Romano]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ዲያጎ ሊዮን በ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport




የታላላቅ ተጫዋቾች እና የክዋክበት መገኛ የሆነው የሳውዲ ሊግ ክለቦች ለካይል ወከር በሳምንት 400ሺ ፓውንድ እንክፈልክ ብለው ጥያቄ ቢያቀርቡለትም ተጫዋቹ ውድቅ አድርጎታል !

የተጫዋቹ መዳረሻ ኤስ ሚላን የመሆኑ እድሉ ሰፊ ነው በማለት ቶክ ስፖርት ዘግቧል !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ሜሲ ከአዲሱ የኢንተር ሚያሚ አሰልጣኝ እና የቀድሞ የቡድን አጋሩ ማሸራኖ ጋር

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።

�ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016


� አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgzds
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


ታይሰን ፉሪ እራሱን ከቦክስ ውድድር ማግለሉን ይፋ አድርጓል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


🎤 ኤንዞ ማሬስካ ስለ ሬናቶ ቪዬጋ ተጨማሪ የመጫወቻ ሰዓት መፈለግ ፦

"ብዙ ጊዜ ተናግሬዋለው፤ እኔም ረጅም ፀጉር እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ።"

"ከ 20 ወይም 25 በላይ ተጨዋቾች አሉን፤ ሁሉም መጫወት ይፈልጋሉ። ይህ የማይቻል ነገር ነው።"

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


🇪🇹 14ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

         ⏰ Full-Time

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ስሁል ሽሬ
⚽ ፍፁም ጥላሁን

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


አስቶን ቪላ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

የፕርሚየር ሊጉ ክለብ አስቶን ቪላ የቦርስያ ዶርትመንዱን የፊት መስመር ተጨዋች ዶንዬል ማለን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

አስቶን ቪላ ለተጨዋቹ ዝውውር 23 ሚልዮን ዩሮ እየታየ የሚጨመር 3 ሚልዮን ዩሮ እንደሚከፍሉ ተረጋግጧል !

የ 25ዓመቱ ተጨዋች ማለን ከአስቶን ቪላ ጋር በግል ከስምምነት መድረሳቸው የተገለፀ በቀጣይ የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport


🔥 በካሽ - አውት አሸናፊነቶን ያረጋግጡ!
በሜዳ ቤት ያስያዙት ጨዋታ እስኪያልቅ ድረስ መጠበቅ አይኖርም፤ በካሽ-አውት አሸናፊ መሆን ቀላል ነው።
👉 እየተዝናናችሁ በ Medabet.et ይገቡ፤ እድሎትን ይይዙ!

ቤተሰብ ይሁኑ @medabetet


ሚኬል አርቴታ ትልቅ ዋንጫ ታሸንፋለህ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ?

🗣 እኔ አላውቅም ሲል መልሷል

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport




Work-for-Pay arrangement

በነፃ VISA እድል ካናዳ ላይ በቋሚነት ተቀጥረው እየሰሩ የ Sponsorship እዳዎትን በመክፈል ህይወቶን ይቀይሩ

ያለምንም ተጨማሪ የ VISA ወጪ  መቀመጫቸውን Toronto ላይ ባደረጉ ድርጅቶች Temporary Resident Visa (TRV) #Sponsorship ከሀገር ወጥተው ከላይ በዝርዝር ባስቀመጥናቸው የስራ አይነቶች ላይ በመሳተፍ ካናዳ ላይ በሚገኙ የግል ካምፓኒዎች ውስጥ በድርጅታችን Elisa Travel Agency Immigration Lawyer Support በቋሚነት ተቀጥረው መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
ለበለጠ መረጃ @ELISATRAVEL_ET


በSlot Machine ጨዋታ ይዝናኑ ያሸንፉ!
እዛው ተጫውተው እዛው ተደስተው እዛው ይሸለሙ! ያሸንፉ!
ድል በሜዳዬ ...
እየተዝናኑ ለማሸነፍ ወደ 👉 MedaBet.et

ቤተሰብ ይሁኑ @medabetet


⚽በዚህ ሳምንት የአለም ከፍተኛ ሊጎች በእሳት ነበልባል ሊፈነዱ ነው🔥
🎉 LALIBETን ይቀላቀሉ እና ብዙ ገንዘብ💰 ማግኘት ይጀምሩ!
ነፃ ውርርድዎን LALI25 ብለው አሁኑኑ ያስገቡ እና ይጫወቱ!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻
https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35060&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653


🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=6

ኮዱ👉🏻 WEBET30 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!


ከዕለታት ባንዱ ቀን ዌስሊ ፎፋና ና ዊልያም ሳሊባ 😁

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport


አልታይ ባይንደር ከሽልማቱ ጋር !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport

Показано 20 последних публикаций.