Репост из: ወደታ እስከ ጀነት📚 መንሀጀ ሰለፍያ📚
✍️የቂን ይኑርን
ሁሉም ፈተናወች ለኸይር ነው
አላህ የሚወደውን ባርያውን ነው የሚፈትነው
• እያንዳንዱ ቀን ፀጋ ነዉ ! ምናልባት ዛሬ ወደ አላህ ለመመለስ የተሰጠን የ መጨረሻ ቀን ሊሆን ይችላል... አላህ ይምረን ዘንድ በተዉባ እናሳልፈው ።
"إن الله يحب توابين وَيُحِبُّ الْمُتَطَهْرِينَ"
[ አላሕ ወደሱ የሚመለሱትን እና ራሳቸውን ሁሌ ንፁህ እና የጠሩ የሚያደርጉትን ይወዳል።
ሱረቱል በቀራህ
✍️📚✅📚
https://t.me/saliha2018