የረመዳን 27ተኛ ለሊት
★★★★★★★★★★★
በለይለተል-ቀድር የሚሰራ ዒባዳ ከ83 ዓመት ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ ሰሀባዎች ውስጥ፥ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም ለይለተል-ቀድር 27 ሌሊት ላይ ናት ይሉ ነበር!
👉ይህች ለሊትም ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ላይ ናት
@zizuman